Çĕнĕ çулахне йывăçлăх

#ቻድ #diplomacy ተቋርጧል👌

ቻድ አምባሳደሯን እስራኤልን ለቅቆ ይወጣ ዘንድ ትእዛዝ አስተላልፋለች🤝

ፕሬዝደንት መሀማት ዲቢ እንዳሉት አፓርታይድ የሆነው የእስራኤል መንግስት በጋዛ ንፁሃን ፍልስጤሞች ላይ እየወሰደ ያለው የዘር ማጥፋት ዘመቻ ቻድ በፅኑ ታወግዛለች በመሆኑም ከእስራኤል ጋር ያለንን ግኑኝነት ዳግም መመርመር ስለፈለግን የእስራኤል አምባሳደር አባርረን የእራሳችንን ጠርተናል"

FollowMe👇👇🤝

https://ummalife.com/post/170290

🤝🤝👌🤝🤝👌🤝🤝👌

#ethiopiastandswithpalestine 

#gaza_under_attack 

#freepalestine 

#palestinianrights 

#palestinianchildren 

#islam #ኢስላም 

#ummanews

image
Хыпар пек ярас
Ман тетелӗ питра пайлас
Ушкӑнта пайлас