Translation is not possible.

#indonesia

በኢንዶናዥያ የተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ ልዩ ነበር

በሚሊዮኖች በተሳተፉበት ታላቅ ሰልፍ ተኩስ ይቁም ፣ ነፃ ፍልስጤም ትመስረት ፣ ኔትኔያሁ በጦር ወንጀለኝነት ይከሰስ

የመሳሰሉት መፈክሮች ተስተጋብተዋል

ሆዳም ፖለቲከኞች እንጂ

የአለም አቀፍ ማህበረሰብ ከፍልስጤም ህዝብ ጎን መቆማቸውን ደጋግመው አስመስክረዋል

FollowMe👇👇🤝

https://ummalife.com/post/170290

🤝🤝👌🤝🤝👌🤝🤝👌

#ethiopiastandswithpalestine

#gaza_under_attack

#freepalestine

#palestinianrights

#palestinianchildren

#islam #ኢስላም

#ummanews

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group