UMMA TOKEN INVESTOR

About me

https://t.me/KERM1445

Kheire shared a

"ከጦርነት ሜዳ ርቀህ ስለጀግንነት ማውራት ምንኛ ቀላል ነው።" ናብሊዮን ነበር ይሄን ያለዉ አላህ ለሙስሊም ወንድሞቻችን ነስሩን ቅር ያድርግላቸዉ ያረብ!!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Kheire shared a

"ከጦርነት ሜዳ ርቀህ ስለጀግንነት ማውራት ምንኛ ቀላል ነው።" ናብሊዮን ነበር ይሄን ያለዉ አላህ ለሙስሊም ወንድሞቻችን ነስሩን ቅር ያድርግላቸዉ ያረብ!!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
12 month Translate
Translation is not possible.

Strong skybridge pillars!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Kheire shared a
Translation is not possible.

የእስራ*ል ወታደሮች የፊት ለፊት ውግያ ለማድረግ በጣም ፈ*ሪዎች ናቸው ስትል ኢራን ገለፀች።

የኢራን መከላከያ ቃል አቀባይ እንደገለፀው ወደ ጋ-ዛ በእግረኛ ወታደር እገባለሁ ብሎ ሲዝት የነበረው የእስራ*ል መከላከያ ከፍል*ስጤሙ የሀማ-ስ ሚሊሻ ባጋጠመው ቆራጥ መከላከል ምክንያት አንድ እርምጃ ወደ ፊት መግፋት አቅቶት በንዴትና ተስፋ መቁረጥ ያገኘውን ህፃን እና ሴት በአ*የር እየደበደበ ነው ብሎዋል።

Brigadier General Abolfazl Shekarchi እንዳለው ሀያላን ይሄ ሁሉ ተረባርበው ሀማ-ስን ማጥፋት አልቻሉም። በቀቢፀ ተስፋ ውርደታቸውን ለመሸፈን ሲሉ ህፃናትና ሴቶችን ሆን ብለው እየጨ*ፈጨፉ ነው። ሆኖም ግን የእስራ*ል መጥ*ፋት የጊዜ ጉዳይ ብቻ እንደሆነ አሳምረው ያቁታል።

ሀማ-ስ እስራ*ል ላይ የፈፀመው መብረቃዊ ጥቃት በብዙ መልኩ ድል ነው ካለ በኋላ። የእስራ*ልን መከላከያና ስለላ ድክመት ያጋለጠ ያዋረደ ስርአቱ ምን ያህል ሰው በላ አረመ*ኔ መሆኑን ለአለም ህዝብ በግልፅ ያሳየ ነው ይላል።

በቅርብ ጊዜ የፈሰሰው የፍል*ስጤማውያን ደ*ም ጎርፍ ሆኖ እስራ*ልን ያሰጥማታል ብሎዋል። ይሄ የመጨረሻዋ መጀመሪያ ነው ያንን በቅርቡ የምታዩት ይሆናል ሲልም አስጠንቅቆዋል።

Press tv

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
1 year Translate
Translation is not possible.

ከዚህች ቀላል ነገር ምን እንማራለን⁉️

========================

✍ የፌስቡክ መሥራች ማርክ ዙከርበርግ ስፖርት እሠራለሁ ሲል ጉልበቱ ላይ ስብራት አጋጥሞት የACL ቀዶ ጥገና ተደርጎለት በምታዩት መልኩ ይታያል።

አንዳንድ በሳይንስ ፊክሽን የተጠቁ ተማርንና አወቅን ብለው የሚያስቡ ወንድምና እህቶች ዘመናዊው ሳይንስ በተለይም የአርቲፊሻል ኢንተሊጀንሱ ዓለም ለሁሉም ነገር መልስ ያለው ይመስላቸዋል። እንዳውም አንዳንዶች በድፍረት ከተለዋዋጩ ሳይንሳቸው ጋር የተቃረነውን ኢስላማዊ አስተምህሮ ሲተቹ ይስተዋላል።

እስኪ! ከእናንተ በላይ ሳይንሰም የገባው፣ የገንዘብ አቅምም ያለው ማርክ ለአንድት ተራ ስብራት እንዲህ በበርካታ ኮተት ተጠጋግኖ ከሚቀመጥ፤ ቶሎ ወደነበረበት የሚመልሰው ሳይንሳዊ አንድ የኤአይ ውጤት ፈልጉለት ኣ¡

እርሱ ከፌስቡክ ባሻገር ከ94 በላይ ካምፓኒዎች ባለቤት ነው። በተጨማሪም እንደ ዋትስአፕ፣ ኢንስታግራም፣ ኦኩለስ፣ ሜሴንጀርና መሰል ዕውቅ አፖች ባለቤት ነው። ፌስቡክ ብቻውን ከ2.9 ቢሊዮን በላይ ተጠቃሚ አለው።

ከገንዘብ አንፃርም ካየነው እነዚህንና ሌሎችንም የያዘው ሜታ ካምፓኒው 804.49 ቢሊዮን ዶላር ነው። ከፈለግክ በብላክ አብዛውና በኢትዮጵያ ብር አስበው። ከ80 ትሪሊዮን ብር በላይ ይመጣል። ይህ ማለት በኢትዮጵያ የ2016 አመታዊ በጀት (801.6 ቢሊዮን ብር) ካየነው ለ100 አመት ይበቃታል። ለአንድ ክፍለ ዘመን ትውልድ በለው¡ የካምፓኒው ያለፈው አመት ትርፉ በ130.58% የጨመረ ነው።

ግን ምን ዋጋ አለው? ሌላ ከባድ አደጋ እንኳ ሳያጋጥመው በዚህች ቀላል የጉልበት ስብራት ይሄው በዚህ መልኩ ተጠግኖ ነው ያለው።

ልብ ያለው ሰው ከዚህ በቀላሉ ይማራል። እርሱ ልብ ካለው ስለ ሜታቨርስና መሰል ነገሮች ከማውራቱ በፊት ስለ እምነት አጥንቶ እስልምናን ቢቀበል ይበልጠዋል። የሳይንስ ምርኮኞችም አይደለም ሌላ ዝንብ እንኳ መፍጠር እንደማትችሉ አውቃችሁ ወደ ዓለማቱ ጌታ ወደ አላህ ተመለሱ። ሳይንስን አትማሩ አላልኩም። ተማሩና ለመልካም ነገር ተጠቀሙበት፤ ዲናችሁን ካድሙበት። ግን ሁሉን ነገር የሚያውቅ አድርጋችሁ እምነታችሁን በፍልስፍና አትቀይሩት። ያልገባችሁ ነገር ሁሉ መልስ የሌለው አይምሰላችሁ። እናንተ በሰዋዊው ቅንጣቢ እይታችሁ ያልደረሳችሁበት ነገር ሁሉ ከናካቴው የሌለ አይምሰላችሁ። ቆም ብላችሁ ዐቅላችሁን አሠሩት። ከተማራችሁትና ካወቃችሁት ሁሉም ነገር በእስልምና መልስ አለው። የእስልምና መልስ ደግሞ ፍጹም እርካታና ስክነት የተሞላበት ነው።

አል-ሐምዱ ሊላህ! አላህ ሙስሊሞች ስላደረገን፤ ሙስሊሞችም አድርጎ ይግ'ደለን። ማርክም የፕላትፎርሞችህን በተለይም በፈለስጢን ጉዳይ ሙስሊም ጠልነትህን አስወግደህ አላህ እስልምናን የሚወፍቅህ፣ በዚህችም ቅምሻ ወደ ቀልብህ የምትመለስበትና አቅምህን የምትፈትሽበት ሰበብ ያድርግልህ።

(ደግሞ ፖስቴን አጥፋው አሉህ¡)

https://t.me/KERM1445

https://ummalife.com/keire

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group