UMMA TOKEN INVESTOR

About me

ነገሮች ሲዘገዩ ድርሻህ እስከማይመስሉ ድረስ ነው። ሲመጡ ደግሞ "ይህን ሁሉ?" እስከምትልበት ድረስ ነው። ፈተወከል ዐለላህ።

አንዳንዴ ያለ ገደብ የዋህ መሆን ያለ ልክ ማመን መጨረሻው መበላት ነው!!!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group

ህይወት እንዲቀልልህ ከፈለግህ… ሁሉንም ነገር አትተርጉም ቀለል አርገከዉ እለፍ በሁሉም ነገር አትብሰልሰል።

Send as a message
Share on my page
Share in the group

"ከጦርነት ሜዳ ርቀህ ስለጀግንነት ማውራት ምንኛ ቀላል ነው።" ናብሊዮን ነበር ይሄን ያለዉ አላህ ለሙስሊም ወንድሞቻችን ነስሩን ቅር ያድርግላቸዉ ያረብ!!

Send as a message
Share on my page
Share in the group

ህይወት አንተ የምትፈልገው ሁሉንም ነገር አትሰጥህም… "መብቃቃት" ግን ያለህን ሁሉ እንድትወድ ያደርግሃል። ምናልባትም ከማንም በላይ ደስተኛ ትሆናለህ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group

ችግርን ከአቅሙ በላይ ቦታ የምትሰጠው ከሆነ ከጤንነትህ ጨልፈህ ውሃ እያጠጣኸውና እያሳደግከው እንደሆነ እወቅ። ችግሮችን ሀዘን አይፈታቸውም። ለችግሮች በአቅማቸው መጋፈጥ መፍትሄ ነው። ለሚያሳምምህ ነገር ሁሉ ማዘንና መጨነቅ ግን የለብህም። አንዳንድ ነገሮችን እንዳላየም፣ እንዳልሰማም ሆነህ ችላ በላቸው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group