Translation is not possible.
ዲንያ ፈተናዋ ብዙ ነው።
እንደ ነቢዩ ዩኑስ ሁሉ በዓሳ ነባሪ ያልተዋጠ ማን አለ።
በጨለማዎቿ ያልተከበበስ ማን አለ።
በባሕሯ ያልተዋጠስ ማን አለ። የሐዘን፣ የሀሳብ፣ የጭንቀት ባህር ።
ሁላችንም እንደነቢዩ ዩኑስ ሁሉ ጭንቅ ዉስጥ ነን። አሏህ ሆይ ወዳንተ አቤት እንላለን፣ እንጣራለን፣ እንማፀናለን ። ፈርጀን፣ ገላግለን፣ እዘንልን፣ አውጣን፣ ማረን ...። እንላለን ። አውቀንም ሆነ ሳናውቅ ብዙ እናጠፋለን ።
ላ ኢላሀ ኢልላ አንተ ሱብሐነከ ኢንና ኩንና ሚነዟሊሚን እንላለን።
በድለናል፣ አጥፍተናል ...
ተፈርጃችሁ የምታድሩበት ሌሊት ይሁንላችሁ።
ቲስበሑ
Send as a message
Share on my page
Share in the group