የኔ ስጦታ
በዘመናችን ሰውን ከቁርኣን የሚያርቁ ነገሮች በዝተዋል፣ ሶሻል ሚዲያም የቁርኣን ባላንጣ ሆኗል
ይህን ችግር ለማቅለል ከሚረዱ ነገሮች አንዱ ሞባይላችንን በመጠቀም ቁርአንን በየአጋጣሚው መቅራት ነው።
እኔም ይህንን ችግር ለመፍታት በየቀኑ አንድ ገፅ የመቅራት ሃላፊነት ራሳችን ላይ በመጣል ሶሻል ሚዲያ ላይ የምናጠፋውን ጊዜ በተወሰነ መልኩ ለቁርአን እንድናውለው በማሰብ ያዘጋጀሁት "በየቀኑ አንድ ገፅ" የተሰኘው የኔ ስጦታ ነው።
ብዙ ሳንገፋ በፊት ከወዲሁ መቀላቀል ለሚፈልግ መልእክቱን አድርሱልኝ።
//
ቴሌግራም👉 t.me/AmmarAli75