Translation is not possible.

«ልዩ ሴቶች በሴቶች የሙሐደራ ድግስ!

የኡማው የወደፊት እጣ ፈንታ በዋነኝነት የሚወሰነው በሴቶች እንደመሆኑ፣ ለሴቶች ዳዕዋ ልዩ ትኩረት በመስጠት በከተማችን አዲስ አበባ በተለያዩ ቦታዎች የሴቶችን ዳዕዋ ለማነቃቃት ስራዎች እየተሰሩ ሲሆን እነሆ ልዩ የሴቶች በሴቶች የዳዕዋ መድረክ እንዲሳተፉ ስንጠራዎ በደስታ ነው።

ቦታ:– ሙስዓብ መስጂድ አለም ባንክ አደባባይ አካባቢ

ቀንና ሰዓት:– የፊታችን እሁድ ሕዳር 30፣ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ

" እህቶችና እናቶች እንዳያመልጣችሁ!"»

Send as a message
Share on my page
Share in the group