UMMA TOKEN INVESTOR

yumiyumi قام بمشاركة
لا يمكن الترجمة

እነዚህ ሁሉ የኢስራኤል ምርቶች ናቸው

ግን ምን ያህል ነው እነዚህ እየተጠቀምን ሀብታቸውን እየጨመርንላቸው ለፈለስጢን ወንድሞቻችን ቦምብ መግዣ የምንሰጠው???

በቻልነው ያህል አለመጠቀም ይገባናል !!

follow & share👇👇

Ibnu Zeyn - ابن زين

7 وجهات النظر
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة
yumiyumi غيرت صورتها الشخصية
7 شهر
لا يمكن الترجمة

image
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة
yumiyumi قام بمشاركة
لا يمكن الترجمة

ኢላሂ!

ካንተ መራቄ ሲረዝም ዳግም አትመልሰኝም ብዬ ተስፋ መቁረጤን ማረኝ!

ጠላቶቼ በአንድነት ዘምተውብኝ መሸሸጊያ ሲያሳጡኝ እርዳታህን ተስፋ ማድረግ ማቆሜን ማረኝ!

ስጦታህ ሲዘገይ የቀደመ ውለታህን መዘንጋቴን ማረኝ!

ከክፋቴ ጋር የቅጣትህን ውርጅብኝ መተማመኔን ማረኝ!

መልካም ሥራ ሳይኖረኝ በወንጀል ተነክሬ ሳለሁ ለነፍሴ ትልቅ ስፍራ መስጠቴን ማረኝ!

ከኃጢኣቴ በኋላ እድሜዬ ያልተገታው በትእግስትህ ሰበብ ነው! የወንጀሌ ፍርድ የዘገየው ቻይ በመሆንህ ምክንያት ነው!

ኢላሂ ወ መውላዬ!

ያጠፋሁትን ለመካስ የሚበቃ እድሜ እንኳን ካልቀረኝ ጥፋቴን አምኜ መለፈፌን ቁጠርልኝ!

image
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة
لا يمكن الترجمة

Jumma mubarek

image
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة
لا يمكن الترجمة

ያረቢ የጀግኖቹን ሀገር እርዳቸው ጠላቶቻቸውንም አንገታቸውን አስደፋቸው🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭

image
أرسل كرسالة
شارك على صفحتي
شارك في المجموعة