ህይወትህን በደሰታ ለማሳለፍ የሚጠቅሙ ምክሮች
1 ቀንህን መጀመሪያ ሱብሂ ሰላትን በመሰገድ ና (አዝካሩ ሰባህ) የጠዋት ዚክሮችን በማድረገ ጀምር ያንን ቀን ደስተኛ ሆነህ ታሳልፋለህ ምናልባት ችግር እንኳን ቢፈጠር አለህ ይረደሃል
2 ሸይጣን እራሱን ማነቅ ደረጃ እስኪደርስ ድረስ ኢስቲግፋር አብዛ
3 ዱኣ ማድረግህን አታቋርጥ ከጀሀነም የመትረፍያ ገመድ ነውና አይሰጠኝም ብለህ ከአላህ ተስፋ አትቁረጥ አላህ አንተ ያደረግከውን ዱኣ በሶስት አይነት መንገድ ሊመልስህ ይችላል
1 የጠየቅከውን ነገር ወዲያው ይሰጠሃል
2 የጠየቅከውን ነገር አዘግይቶ ከጠየቅከው በላይ የተሻለ ነገር ይሰጠሃል
3 ያደረከውን ዱኣ ወደ አኺራ አስተላልፎልህ የውመል ቂያማ ይመናዳሀል ኢንሻ አላህ
4 የምትናገራቸውን ቃላቶች ከቀኝና ከግራህ ያሉ መላኢካዎች እንደሚፅፉት ምንግዜም አስታውስ
5 የእጆችህን ውበት በነሱ ዚክር በማድረግ ጨምርላቸው
6 በጥቂት ገንዘብ የድሆችን ዱኣ፣የሚስክኖችን ውዴታ ፣ የየቲሞችን ደስታና የአላህን ውዴታ አግኝ
7 አንዲት በአላህ ፍራቻ የተደረገች ረዘም ያለች ሱጁድ በአዱንያ ከምታያቸው ቤተ መንግስታት እንደምትበልጥ እወቅ
8 አንድ ቃል ከመናገርህ በፊት በደንብ አስብ ያቺ ቃል ብዙ ችግር ውስጥ ልታስገባህ ትችላለችና
9 የበደልከውን ሰው ዱኣ ፍራ የከለከልከውን ሰው እንባ ተጠንቀቅ
:\'(:\'(:\'(:\'(
10 መፅሀፍ ና ጋዜጣ ከማንበብህ በፊት ቁርአንን ቅራ
11 ነፍስህን ጥሩ ነገር እንድትሰራ ታገላት ነፍሳችን በተፈጥሮ በመጥፎ ነገር አዛዥ ናትና
12 የወላጆችህን መዳፍ ና ግንባር ሳም የአላህን ውዴታ ታገኛለህ
13 የንጉሶች ንጉስ የሀብታሞች ሀብታመ አንተ ለራስህ ከምታስበው በላይ ላንተ የሚያስበልህ አላህ (ሱብሀነሁ ወተኣላ) ምንግዜም ካነተ ጋር መሆንን አትዘንጋ
14 በሚያጋጥምህ ሙሲባ አና ችግር ለይ አላህ እንዲያግዝህ በሰላት ወደሱ ተቃረብ
15 መጥፎ ጥርጣሬዎችን ከራስህ አስወግድ ትርፋማ ተሆናለህ
16 የሁሉም ጭንቅ ና መጥፎ ሀሳቦች ምክንያት ከአላህ መራቅህ ነው ስለዚህ ወደ አላህ ተመለስ
17ቀብር አብሮህ ሊገባ የሚችል ሰላት ስገድ
18.አንተን ያማህ ሰው ጥሩ ስራውን እያካፈለህ ስለሆነ አውፍ በለው አላህ ከሱ ጥሩ ስራ በበለጠ መልኩ ይመነዳሃል
19 የጀሀነም እሳት እንደምትጠብቀው ያወቀ ሰው ወንጀል ከመስራት እራሱን ይቆጥባል
20 ሰላትህን በአላህ ፍራቻ ስገድ የውመል ቂያማ መጀመሪያ የምትጠየቀው ስለ ሰላት ነው እሱ ከተስተካከለ ሌላው ነገር እንዳለ ይስተካከላል በአዱንያ ከምታረጋቸው ነገሮች በላይ አሳሳቢ ና አንገብጋቢው ሰላት መሆኑ ግልፅ ነገር ነው ስለዚህ ሰላታችንን በወቅቱ ና በጀመኣ መሰገድ አለብን
የትም ብትሆን አላህን ፍራ
Share this:
Comment has been successfully reported
The post has been successfully added to your timeline!
You have reached your limit of 100000 friends!
File size error: The file exceeds the allowed limit (9 GB) and can not be uploaded.
Your video is being processed,
We’ll let you know when it's ready to view.
It's impossible to upload the file: This file type is not supported.
We have detected adult content on the uploaded image,
therefore we have declined the uploading process.
To get a verification (tick) on the Islamic social network Umma Life, you must meet at least one of the following criteria: 1. Social network activity: Participants seeking verification must be active users of the social network. At least one useful message must be posted per day, and the message topics can be non-religious. 2. A well-known Islamic blogger or Muslim: If you are a well-known Islamic blogger or Muslim, even if your activities are not related to religious topics on the Internet, you can also apply for verification. 3. A large number of subscribers or active religious pages: If you have a lot of subscribers on social networks or you actively manage useful religious pages, this can also be a basis for getting verified. If you meet at least one of these criteria, submit an application for verification on the Islamic social network Umma Life via private message https://ummalife.com/ummalife and your account will be reviewed by the social network administration.