UMMA TOKEN INVESTOR

About me

Alhamdulillah because I am muslim ሙስሊም በመሆኔ ደስተኛ ነኝ الحمد لله على نعمة الاسلام

Translation is not possible.
እኛስ_በ20_አመታችን❓
🔖#ዐምር ኢብን ሰለማ ገና በ7 አመቱ ቁርኣን በመሀፈዙ ብቻ ታላላቅ ሰሐቦችን ጭምር #ያሰግድ ነበር።
🔖#አብደላህ ኢብኑ አባስ ነብዩን እግር በእግር እየተከተለ በሄዱበት አብሯቸው እየሄደ "#ጌታዬ ሆይ በዲን ውስጥ አዋቂ አድርገው የነገሮችንም ፍቺ #አሣውቀው" የሚለውን ዱዓ ከሳቸው ሲወስድ ገና የ13 አመት #ታዳጊ ነበር።
🔖#ነብዩላህ ኢብራሂም የሙሽሪኮችን #ጣዖቶች ሲጨፈጭፋና ተይዘው ወደ እሳት ሲወረወሩ 16 #አመታቸው ነበር።
🔖ነብዩ #ኢስማኤል የአባቱን የነብዩላህ ኢብራሂምን እና የጌታውን ቃል #በማክበር እንደ በግ ለመስዋትነት #ሲጋደም 15 አመት አልሞላውም ነበር።
🔖#ኡሳማ ኢብን ዘይድ በ18 አመቱ እነ አቡበክርን ጨምሮ ታላላቅ ሰሀቦች የነበሩበትን #ጦር እንዲመራ በረሱል ሰለላሁ ዐለይህ ወሰለም #ተሾመ።
🔖#ሙዓዝ ኢብን ጀበል ገና በ20 አመቱ ለኢስላም ተልዕኮ ወደ የመን #በአምባሳደርነት ተላከ።
🔖#አስማዕ ቢንት አቡበክር አስሲዲቅ ረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ  ወሰለም እና አባቷ #ከቁረይሾች በዋሻ ውስጥ በተደበቁ ጊዜ በየቀኑ 5 ኪሜ ያህል #ተጉዛ ስንቅ ስታመላልስ ገና የ23 አመት ኮረዳና የ7 ወር ነፍሰ #ጡር ነበረች።
🔖#ሰዐድ ኢብን ሙዓዝ በ30 አመት ሰልሞ ለ7 አመታት ብቻ በእስልምና ኖረ ሲሞት ግን #የአርረህማን ዐርሽ ተንቀጠቀጠለት። ምን #ቢሰራ ነው❓
🔖#ኢማም አሻፊዒ ገና በ6 አመታቸው ቁርኣንን #ሀፈዙ በ15 አመታቸው #ሙፍቲ ሆኑ።
#አሁን አኔ አንተ አንቺ #ባለንበት የእድሜ ደረጃ #በኢላለማዊ ዕውቀታችን #በኢስላማዊ እሴታችን እውን በተግባሮቻችን ለኢስላም በመስራት እውን #ኢስላም ከኛ የሚፈልገውን ያህል ሰርተናልን?! #ፍርዱን ለህሊናችን እንስጠው #ወዳጆቼ!
https://t.me/furqan_school
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
1 years Translate
Translation is not possible.
ya Allah yarehman yarehim yemotutn marachew yekoselutnm ashirachew erdatahn akrblachew
እጅህን አጣጥፈህ አትቀመጥ በዱዓ ተዋጋ
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
ኢናሊላሂ ወኢና አለይሂ ራጅዑን
ፍልስጢን ላይ የሞደርስ መከራ ተመልከቱ ፍርስራሽ ውስጥ የሞቱ ሰወችን ለማውጣት አልመቻቸው ብሎ
00:00 / 00:00
5 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
ጉድ ተመልከቱ ጼንጤወች በግድ ክፈሩ እያሉ ነው ‼
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
00:00 / 00:00
2 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group