Translation is not possible.

ሳራያ አል ቁድስ፡ ከደቂቃዎች በፊት በካን ዮኒስ ውስጥ በአል-ካቲባ የቅድሚያ መንገድ ላይ በተደረገውና 10 ጠላትን በመታንበት ኦፕሬሽን ከሰራያ አል-ቁድስ ሁለት ወንድሞቻችን ሸሂድ ሆነዋል።

በተጨማሪም አል-ቃሳም ብርጌድ፡ አል-ቃሳም ብርጌዶች በማዕከላዊ ጋዛ ከአል-ቡሬጅ የስደተኞች ካምፕ በስተ ምሥራቅ የሚገኘውን የጽዮናውያን ጦር ተሸካሚ ተሽከርካሪ አወደሙ።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group