UMMA TOKEN INVESTOR

Followers
0
There are no followers
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Ali mohamed shared a
Translation is not possible.

✅️✅️✅️

ክፉ ልክፍት!... ድንቅ መድሃኒት!

~

ሰውየው፡-

* “ቀድሞ (ለማጨት ሳስባት) በሚስቴ በምደነቅ ጊዜ … አላህ የሷ አይነት በዓለም ላይ የፈጠረ አይመስለኝም ነበር፡፡

* ካጨኋት በኋላ ብዙዎቹ ሴቶች የሷው አምሳያ ሆነው አገኘሁ፡፡

* ካገባኋት በኋላ #ብዙዎቹ ሴቶች ከሷ የበለጡ ቆንጆዎች እንደሆኑ ተገነዘብኩ፡፡

* ተጋብተን ጥቂት አመታት ካለፉ በኋላ ግን #ሁሉም ሴቶች ከሷ የሚበልጡ ቆንጆዎች እንደሆኑ ደመደምኩ” አለ፡፡

ሸይኹ በዚህን ጊዜ፡- “ይልቅ ከዚህ የከፋውን አልነግርህም?” አሉት፡፡

“ይንገሩኝ” አለ ሰውየው፡፡

“የዓለም ሴቶችን በሙሉ ብታገባም በየጎዳናው የሚልከሰከሱ ውሾች ከአለም ሴቶች ሁሉ በላይ ቆንጆዎች ይሆኑብሃል!!” አሉት።

ሰውየው፡- በስሱ ፈገግ አለና “ለምን እንዲህ አሉ?” ሲል ጠየቃቸው፡፡

ሸይኹ፡- “ምክንያቱም ችግሩ ከሚስትህ አይደለም፡፡ ችግሩ የሰው ልጅ ስግብግብ ልቦና፣ ልክስክስ አይን ሲኖረውና አላህን ከማፈር፣ ከሐያእ ሲራቆት ነው፡፡ በዚህን ጊዜ አይኑን የመቃብሩ አፈር እንጂ አይሞላውም፡፡ ልክ ነብዩ ﷺ ‘የአደምን ልጅ አፈር እንጂ አይኑን አይሞላውም…’ እንዳሉት፡፡ ሰውየ!! ችግርህ አይንህን አላህ ከከለከለው ነገር አለመስበርህ ነው፡፡ ይልቅ ሚስትህን ልክ እንደ ቀድሞዋ (ከአለም ሴቶች ሁሉ ቆንጆ) የምታደርግበትን ዘዴ እንድነግርህ ትፈልጋለህ?” አሉት፡፡

“አዎ” አለ ሰውየው፡፡

“አይንህን ስበር!!” አሉት ሸይኹ!!

ከአንድ ዐረብኛ ፅሑፍ የተቀዳ ነው፡፡

Ibnu Munewor

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Ali mohamed shared a
Translation is not possible.

*↪️ሱረቱል ካህፍ ↩️*

*💦የቻለ ይቅራ ያልቻለ ያድምጥ*

*ሰባሀል ኸይር🥀*

*አስበሕና ወአስበሐል ሙልኩ ሊላህ።*

☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️☕️

🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫🍫

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Ali mohamed shared a
Translation is not possible.

ንጋቱን የተሰሙ ዜናዎች...

የተቃውሞው ጦር ወደ ሰሜናዊው የቃልቂሊያ ኬላ ተኩስ ከፍተዋል።

ቃልቂሊያ በሚገኘው የካፍር ሳባ ሰፈር ላይ ወራሪው ባደረሰው ጥቃት በተቃውሞው ታጣቂዎች እና በወራሪዋ ጦር መካከል ግጭት ተቀስቅሷል።

🔻በጋዛ ሰርጥ በነበረ ውጊያ ጦርነት ተጨማሪ ሁለት መኮንኖች መሞታቸውን እና ሶስት ወታደሮች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱን የእስራኤል ጦር አስታውቋል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Ali mohamed shared a
Ali mohamed Сhanged his profile picture
1 year
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group