የማሊው ኢስላማዊ ኢምፓየር «ንጉስ ከንካ ሙሳ» ፤ በክርስትያን የኢትዮጵያ
ንጉሳን አማካይነት የተወረረውን የማሊ ሙስሊሞችን ግዛት ለማስለቀቅ አሰበ'ና
እልፍ አዕላፍ ሰራዎቶቹን ይዞ ወደ ስፍራው አቀና።
ስፍራው ሲደርስም ወራሪዎችን በቁጥጥሩ አውሎ ምርኮኛዎችን እየነዳ ወደ
ግዛቱ ይሄድ ጀመር።
በምርኮኛዎች ተርታ፦
- የሀበሻው ጦር አዛዥ
- ትላልቅ ቀሳውስት
- እና የጦር አዛዡ ቤተሰቦች...ይኙበታል።
ምርኮኞች በቁጥጥር ስር ውለው ታስረው ወደ ካምፕ እየተወሰዱ ባለበት ሁኔታ
ላይ አንድ ህፃን ከኋላ ተከትሎ ንጉስ ከንካ ፈረስ ላይ እንዳለም እግሩን ያዘው'ና፦
« ያ ሰይዲ...!» ሲል ጠራው።
የማሊው ንጉስም፦ « ሙስሊም ነህ እንዴ ልጄ?» ብሎ ጠየቀው።
ልጁም፦ «አዎን አለቃዬ...» አለው።
ንጉሱም ፈረሱ ላይ ሁኖ ወደ ሀበሻውያን ቀሳውስት እና ጦር አዛዥ
እየተመለከተ፦ «ምን ልርዳህ አንተ የኢስላም አንበሳ?» ሲል ጠየቀው።
ቀሳውስቱ በንዴት መሬቱን ይመታሉ።
በሀበሻ ወራሪ ሀይሎች ከቀዬው እናቱ እና እህቱ የተነጠቁበት ልጅም፦ «ንጉስ
ሆይ! ይኼ የሀበሻው ጦር አዛዥ እናቴን እና እህቴን ነጥቆኛል» ሲል ስሞታውን
በሜዳ አቀረበ።
ንጉሱ ንዴቱ ጋለ፦ « ጦር አዛዡን፣ ቀሳውስቱን እና ልጁን ይዛችሁልኝ ወደ ድንኳኔ
ኑ » በማለት ወታደሮቹን አዞ ሄዴ።
ወታደሮች ሶስቱንም አካል እፊቱ አምጥተው ሲያቆሙ፦ «የልጁ እናት እና እህቱ
የት ናቸው? » ሲል ጠየቀ።
ከጥቂት ማንገራገር በኋላ፦ «ለቅድስት ሄላና (Empress of the Roman
Empire) ቤተ-መንግስት ወስጄ እንዲያገለግሏት ሰጥቻታለሁ» ብሎ የእምነት
ቃሉን ሰጠ።
የኡማው ጉዳይ ያንገበገበው ንጉስም፦«በል 70 ፈረሰኛ፣ 70 ግመለኛ እና 1000
እግረኛ አገልጋዮችን አጃቢ አድርገህ ወደ ሮም ላክ'ና የልጁን እናት እና እህት
አስመጣ። አንተ እና ቀሳውስትህ ደግሞ እዚህ ለአጃቢነት የሄዱትን ሰዎች ከብት
እያገዳችሁ እስኪመለሱ ትጠብቋቸዋላችሁ።» ሲል ትዕዛዝ አስተላለፈ።
የሀበሻው ጦር አዛዥም፦«በህይወት ካሉ ያመጧቸዋል። በህይወት ከሌሉ ግን
ብሪትሽ እና ፑርቹጋል ካሳውን እንዲከፍሉ ይደረጋል» አለ።
ንጉስ ከንካ ይህን ሲሰማ የንዴት ነበልባል ከአይኑ እየተስተዋለ፦
«ትሰሙኛላችሁ...! ያ ከእርሱ ሌላ አምላክ በሌለው አላህ እምላለሁ፤
ፑርቹጋልን የቀኝ እግሬ ብሪትሽን የግሬ እግሬ ጫማ አድርጋችሁልኝ
ብታመጧቸው እንኳን የሁለቱን ሀገራት ንጉሶችን አንገት በካሳነት እንጂ
አልቀበላችሁም። የሁለቱን ሙስሊሞች ካሳ በሁለቱ ንጉሳን አንገት ነው
ምቀበላችሁ።» ሲል ቆራጥ አቋሙን አሳያቸው።
የሀበሻው ጦር አዛዥ እና ቀሳውስቱ ደብዳቤዎችን ልከው በአላህ ፍቃድ
በህይወት ያሉትን ሁለት እንስቶች ከባርነት ቀንበር ለማስመጣት ቻሉ።
ንጉሱ ባዘዘው መሰረትም በአጃቢዎች ታጅበው ሁለቱ ሴቶች ወደ ትውልድ
ሀገራቸው ገቡ።
ንጉስ ከንካ ወደ ሁለቱ ሴቶች ጠጋ ብሎ፦ «ስለ ተፈጠረው ሁሉ ይቅርታ
ታደርጉኛላችሁ...? » አላቸው።
ሴቶቹም፦ «በኩራት እና በክብር ነው እንጂ ንጉስ ሆይ!!!» አሉት።
ንጉስም፦ «ወላሂ እንዲትም ሙስሊም በወራሪ ሀይል ታግታ አንዲት ሌሊት እንኳ
ውጭ እስካደረች ድረስ እኔ ነፍሴን ይቅር አልላትም» አለ።
{ሀዛ የውመ አን ኩና ዑዘማእ/ሀያላን የነበርንበት ዘመን}
------------------------------------
ምንጭ፦
" ﻭﺛﺎﺋﻖ ﻏﺮﺍﺋﺐ ﺍﻷﻣﺼﺎﺭ " ﺍﻟﻤﺆﺭﺥ : ﻳﻌﻘﻮﺏ ﻓﺮﺡ ﺇﺑﺮﺍﻫﻴ