UMMA TOKEN INVESTOR

Zufan Zufan shared a
Translation is not possible.

Замглавы политбюро ХАМАС Салех аль-Арури убит в результате взрыва в Ливане.

الله يرحمه و يتقبله مع الشهداء.

الله أكبر و لله الحمد.

image
4 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Zufan Zufan shared a
Translation is not possible.

"ሁሌም ሱጁድ ሲወርድ ጌታዬ ሆይ! ሸሂድነትን ወፍቀኝ ነበር ዱዐው"

የሸይኽ ሷሊህ አል-አሩሪ እህት የተናገረችው።

Mahi mahisho

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Zufan Zufan shared a
Translation is not possible.

ሷሊህ ሙሐመድ አል-አሩሪ ማነው?!

"ደማችንም ነፍሳችንም ከየትኛውም ሸሂድ የበለጠ ውድ አይደለም። ከአንድ ቀን በፊት ከእኛ ቀድሞ የተሰዋ በማዕረጉ በእርግጥም ከእኛ በለጠ" ይህ የአንደበተ ርቱዑ የሸይኽ ሷሊህ አል አሩሪ ንግግር ነው። እርሱ በእርግጥም ሲመኘውና ሲናፍቀው የነበረውን አላህን ዛሬ ማምሻውን ተገናኝቷል።

እርሱ የሐማስ ንቅናቄ የፖለቲካ ቢሮ ምክትል ኃላፊ ነው። ከዌስት ባንክ የሐማስ ወታደራዊ ክንፍ እስከ የአል-ቀሳም ብርጌዶች ምስረታ የአቅሙን የለፋ በስንቅም በትጥቅም ወንድሞቹን እያገዘ እዚህ ያደረሰ ድንቅ ሰው። ከ15 ዓመታት በላይ በወራሪዋ እስር ቤት ውስጥ ማቅቋል። ያውም እጅና እግሩ በሰንሰለት ተቸንክሮ በግዞት ጨለማ ክፍል ውስጥ። ከ15 ዓመታት በኋላ እንኳ የዋፋ አል-አህራር ድርድር ሰምሮ ሲፈታ በትውልድ ሀገሩ ላይ እንዲኖር አልተፈቀደለትም። እትብቱ ከተቀበረበት ሐገር ተባረረ። ከፍልስጤም ወደ ሶሪያ ከሶሪያ ወደ ቱርክ ከቱርክም ወደ ሊባኖስ ተሰደደ።

ውልደቱ ኦገስት 19/1966 በራማላ አውራጃ አሮራ መንደር ነው። የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን እዚያው በሀገረ ፍልስጤም ተምሯል። ከኬብሮን ዩኒቨርሲቲ በኢስላሚክ ሸሪዓ የመጀመሪያ ዲግሪ አለው። በልጅነቱ መስጂድ ውስጥ ከጀመዓዎች ጋር ያዘወትር ነበር። ኢስላማዊ ተማሪዎችን (ኢስላሚክ ብሎክ) ተብሎ የተሰየመውን የዩኒቨርሲቲውን ጀመዓ በአሚርነት መርቷል።

የወራሪዋ ጦር ባደረገችው የተቀናጀ ኦፕሬሽን ዛሬ ማምሻውን መገደሉ ይፋ ተደርጓል። አላህ ይዘንለት። ከሰማዕታትም ጎራ ይመድበው። እኛ የአላህ ነን ወደእርሱም ተመላሾች ነን።

Mahi mahisho

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Zufan Zufan shared a
Translation is not possible.

በጋዛ ነዋሪ ከነበረው ፍልስጤማዊ ለሐማሶች የተፃፈ ✍️

«የኔ ተወዳጅ የአላህ ሰዎች ... »

«ቤታችንን ጥለን ስንሰደድ እናንተ እዛ እስካላችሁ ድረስ ቤታችን ደህና ለመሆኑ እርግጠኛ በመሆን ነው። ምስጋና ለናንተ ይሁንና በቅርቡ እንመለሳለን።»

«ኩሽና በሚገኘው ቡናማው ቁምሳጥን ውስጥ ለናንተ የታሸጉ ምግቦችን ሞልተን አስቀምጠንላችኋል።»

«ሳሎን ቡናማ ሶፋ አለ። ሶፋው ስር የመኝታ ቤት ቁልፍ አለ። መኝታ ቤቱን እንደከፈታችሁት አልጋ ላይ የተቀመጠ ብር ታገኛላችሁ። ልትጠቀሙበት ከፈለጋችሁ በደስታ ተጠቀሙበት።»

«ቤታችን ከወደመም በጣም ትንሽ መስዋዕትነት ነው። ያደረጋችሁት ጫማ ከቤቱ የተሻለ ዋጋ አለው። እኔ ግን በአክብሮት የሞጠይቃችሁ አንድ ነገር ብቻ ነው ... እራሳችሁን ጠብቁ እና በሰላም ቆዩ!»

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
12 month Translate
Translation is not possible.

ሱበሀን አሏህ ጀግንነት

10 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group