UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር የሽምቅ ውጊያ ወታደራዊ ስትራቴጂ ዋና ኤክስፐርት የኢራቅና የአፍጋኒስታንን ጦርነት በግንባር ቀደምነት የመራው ጄነራል ቶማስ ሃርሊ በሜርካፋ ታንክ ውስጥ ከወራሪዋ ጦር ጋር ስትራቴጂ እየነደፈ ሳለ በሙጃሂዶች የተተኮሰው ያሲን 105 ሚሳኤል ታንኩን ዶግ አመድ ሲያደርግ እርሱም ላይመለሰ እስከወድያኛው ተሸኝቷል።

#palesinewillbefree

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ተንሰቅስቆ ያነባል። ድምፁ እስኪዘጋ ያለቅሳል። ዓይኖቹን እያማተረ ይቅበዘበዛል። የጋዛ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ዳይሬክተር ነው። ዶክተር ሙኒር አል-ቡርሽ ይሰኛል። በዓይኑ ያየውን ክስተት ያወጋናል።

"ቦታው ላይ ተገኝቼ ባልመለከት አንደበቴ ባላወራ ሰምቼውም ቢሆን ለመናገር ባልደፈርኩ ነበር" ይላል ንግግሩን ሲጀምር። ክስተቱ የልቡን ጋን ሰርስሮ ሐዘን ውስጥ ውስጡን እየናጠ ጎርፍ እንባን ከዓይኖቹ ያስወርደዋል።

"ግን ..." በማለት ንግግሩን ይቀጥላል "አላህ እውነታውን ያውቃል እኛም ተመልክተናል.." አለና ትንፋሹን ሰበሰበ። "ፀሐይ አዘቅዝቃለች። መብራት በመቋረጡ ህክምና የምናደርገው በስልካችን ባትሪ ነው። የቆሰሉና የደሙ ወንድም እህቶቻችንን በማከም ላይ ተጠምደን ሳለ ነበር የእስራኤል ጦር ጨለማን ተገን አድርጎ የሆስፒታሉን ዙሪያ በሚሳኤል መደብደብ የጀመረው። በድንጋጤ እየተሯሯጥን በአግራሞት እርስ በርስ ተያየን..."

"የአየር ድብደባው ጋብ ሲል ዙርያ ገባችንን ቃኘን። በአላህ እምላለሁ ርሀብ ያነደዳቸው ውሾቹ ሆስፒታል ውስጥ ዘልቀው የሞቱ ወንድሞቻችንን ሬሳ ዓይናችን እያየ ይበላሉ። በጥርሳቸው እየነጩ ይቦጫጭቃሉ። ልናስቆማቸው አልተቻለንም። አቀርቅረን እያነባን ስለወንድሞቻችን አለቀስን። ከውስጥ ብናባርራቸውም በሆስፒታሉ ቅጥር ግቢ የወደቁ ጀናዛዎችን መብላታቸውን ግን አላቆሙም..."

"እናንተ ዓረቦች ሆይ ሙስሊሞችና ስለ ሰብዓዊነት ተቆርቋሪዎች! ይህ ትዕይንት ያስደስታችኋልን?!" በማለት በጥያቄና በለቅሶ ንግግሩን ይቋጫል።

#palestine 🇵🇸

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ኢንሻአሏህ ፍልስጤም ነፃ ትሆናለች

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አልሃምዱሊላህ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group