UMMA TOKEN INVESTOR

Tarjima qilib boʻlmadi.
የእስራኤል ጦር በጋዛ የመሬት ኦፕሬሽን ላይ የጦር ወንጀል እየፈፀመ ነው። ሂትለር ያደረጋቸውን በትክክል እየፈጸሙ ነው። እባካችሁ በዚህ ኡማ ፔጅ ላይ በፊት ሼር በማድረግ ለማህበረሰቡ በማዳረስ ምድራዊ ግፋቸዉን እናጋልጥ። ፈስ ቡክ ላይ ግን አትሞክሩት ሸር አድርገ በደቂቃዎች ዉስቸጥ አዉርዶ አካዉንተንም ዘግተዉብኛልና አሁን።
5 ko'rish
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Abusinaan Mohammed Kedir Profil rasmini o'zgartirdi
2 yillar
Tarjima qilib boʻlmadi.
image
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.
Umma Life/ ኡማ ላይፍ
https://play.google.com/store/....apps/details?id=com.
 
አለሙ ለፍትሕ ጀርባ በሰጠበት፣
የነፃነት ትግል ሽብር በሆነበት፣
አልሞት ባይ ተጋዳይ ሆኖ አክራርነት፣
የባርነት እምቢታ ጽንፍ በተባለበት፣
የተበዳይ ጩሔት በምዳፈንበት፣
ከተጎጂ መቆምን በሚያገሉበት።
 
የማህበራዊ መረብ መነጋገሪያ፣
የሰዉ ልጆች ጩሔት የድምጽ ማጉልያ፣
የረሃብ፣ አደጋና ችግር ለቅሶ ማባበያ፣
የጥሪ ሰንሰለት የአብሮነት ማሳያ።
 
ማህበራዊ መረብ የኛ ነዉ በማለት፣
ገራፊዉን አቢረዉ አብሮ በጮሁበት።
የለቅሷችን ፋና እንዳይታይ በይፋ፣
ጠርገዉ ከገፃቸዉ ማረፍያ ስጠፋ።
 
የፍትሕ ለማለት መዳ ባጣንበት፣
ነገር ተገላብጦ ግራ በተጋባንበት፣
ፈርጀን ፈርጀን ያ አላህ ባልንበት፣
ኡማ! Life መጣ ሊሆነን አንደበት፣
ኡማ! Life መጣ ሊሆነን አንደበት።
 
Umma Life/ ኡማ ላይፍን ከፕለይ ስቶር አውርዶ ይቀላቀሉን
Umma Life page የኡማዉ ህይወት የምቃኝበት፣ ችግር እና መፍትሔያችን ያለማንም ተጸኖ የምዳሰስበት አዲሱ ድምፃችን።
https://play.google.com/store/....apps/details?id=com.
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish