UMMA TOKEN INVESTOR

Tarjima qilib boʻlmadi.
የምትኖራት እያንዳንዷ ቀን ከአላህ የሆነች ስጦታ ነች ። ይችንም ውድ ስጦታ ለወደፊት በመጨነቅና ባለፍ ነገር በመቆጨት አታባክናት…  አንተ ብቻ እንዲህ በል…
 
" በአላህ እመካለሁ ነገሬንም ሁሉ  ወደሱ አስጠጋለሁ ❤
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.
✍....ባዲሡ.... ብዕሬ🖋
 
የፈተነኝ ሁሉ አይቀርም ይሄዳል
ያሠዘነኝ ሁሉ በደስታ ይተካል
ይሄም ቀን ያልፍና ይሆናል  ትዝታ
መከራዉ አብቅቶ ይተካል በፎይታ
 
የፈተናን  ዳገት ሁሉንም አልፋለሁ
ዳገቱን ወጥቼ  ከሜዳዉ አርፋለሁ
የልፋቴን ዉጤት ፍሬዉን አያለሁ
አይቀርም  አንድ ቀን  ይሄ ቀን ያልፍና
ህይወቴ ታድሳ ዉብ ማራኪ ሆና
የድሮዉን ቀለም  ጥዬዉ ሰባብሬ
ታሪኬን እፅፋለሁ ባዲሡ ብዕሬ
 
بإذن الله تعلى
 
𓂃𓂃N𓂃.𓂃..
image
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.
ልቧ በእውነተኛ ኢማን የተስተካከለላት እንስት ተግባሯም ይስተካከላል
 
ዉዷ እህቴ ሆይ!! ከማንም ጋር ለመመሳሰል አትሞክሪ ባይሆን ከጥሩዎች ጋር ጥሩ ለመሆን ጣሪ መምሰልና መሆን ይለያያሉ ሰለዚህ መሆንን ምረጭ
 
አላህን በማወቅ/በማፍቀር
ህይወታችን ውብ ትሆናለች!!
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.
~አናልፋቸውም ብለን ያሰብናቸው ስንትና ስንት ችግሮች አልፈዋል። ስንት መከራዎች አልፈው እንዳልተፈጠሩ አድርገን ረስተናቸዋል። በሽታ፣ ሐዘን፣ ኪሣራ፣ የልብ ስብራት፣ መለያየት፣ መከራ ...ባጋጠመን ቁጥር ይህን የቁርአን አንቀጽ እናስታዉስ።
📜﴿ سيجعل الله بعد عسر يسرا﴾
አላህም ከችግር በኋላ እፎይታን ያመጣል።
ባሮቹ ነን።በችግር ዉስጥ አይተወንም።አብሽሩ!
image
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
Tarjima qilib boʻlmadi.
አሏህ ክፉ አይሰራም፡፡
 
لآ أعلَم مَاذَا يُخبَئ لِي الغَد ؛ وَلكنَنِي خَبأتُ لَهُ حُسَن الظَنّ بَالله
 
ነገ ምን እንደሚጠብቀኝ አላውቅም ግን በአላህ ላይ መልካም ጥርጣሬ አለኝ።
 
ወላሒ አምነዋለሁ አሏህ ክፉ አይሰራኝም።
image
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish