Translation is not possible.

✍....ባዲሡ.... ብዕሬ🖋

የፈተነኝ ሁሉ አይቀርም ይሄዳል

ያሠዘነኝ ሁሉ በደስታ ይተካል

ይሄም ቀን ያልፍና ይሆናል  ትዝታ

መከራዉ አብቅቶ ይተካል በፎይታ

የፈተናን  ዳገት ሁሉንም አልፋለሁ

ዳገቱን ወጥቼ  ከሜዳዉ አርፋለሁ

የልፋቴን ዉጤት ፍሬዉን አያለሁ

አይቀርም  አንድ ቀን  ይሄ ቀን ያልፍና

ህይወቴ ታድሳ ዉብ ማራኪ ሆና

የድሮዉን ቀለም  ጥዬዉ ሰባብሬ

ታሪኬን እፅፋለሁ ባዲሡ ብዕሬ

بإذن الله تعلى

𓂃𓂃N𓂃.𓂃..

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group