UMMA TOKEN INVESTOR

About me

በመላዉ አለም የምገኙ ሙስልም ወንድሞቼ ጉዳይ ሁሌም የሳስበኛል

Followings
1
Translation is not possible.

ወታደር አይደለም ሕይወትን እነኳን ያላጣጣመ ታዳጊ የትም አልሄደም በገዛ ቤቱ ውስጥ እንደተቀመጠ በላዩ ላይ ቤቱን ናዱበት ለምን ቢባሉ እራስን ለመከላከል ይሉሃል ይህ ልጅ ምን ይዞ ምን እንዳያደርስባቸው እንዲህ በጭካኔ ከነሕይወቱ ቀበሩት???

እነዚህ ወራሪዎች ጨካኝ ከሚሉት ናዚ በምን ይለያሉ??? እነዚህ አረመኔዎችን የሚደግፍስ ከነርሱ በምን ይለያል???

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አንበሳ

------

ዛሬ ካለበት ብቅ ብሎ ባደረገው ንግግር ዓለምን እያንጫጫ ነው። "በ2006 ማን እንደሆንን አሳይተናቸዋል። የቦምብ ድብደባውን አቁመው ለጋዛ ሕዝብ ሰላም ቢሰጡትና ችግሮችን በሰላም ቢፈቱ ለሁላችንም የተሻለ ነው" ብሎአቸዋል።

-----

Salutations to Sayed Hassen Nasrallah

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ጁሙዓ ነው፡ ለአለማቱ እዝነት በተላኩት ነብያችን ﷺ ላይ ሶላዋት እናብዛ 🌴

❤️صلوات ربي وسلامه عليه

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሰሞኑን አሜሪካንን ጨምሮ በምዕራባውያን ሀገራት ላይ እየተደረጉ በሚገኙት ፡ የፍልስጤማውያንን መጨፍጨፍ በሚያወግዙ ሰላማዊ ሰልፎች ላይ ከተሰሙት መፈክሮች ውስጥ ፡ ይህ ከታች ያለው ግጥማዊ መፈክር ይገኝበታል!

Hey Biden, what do you say

How many kids have you killed today?

Netanyahu, you can't hide

We charge you with genocide!

By the millions , by the billions

We are all Palestinians!

ዛሬ ላይ የአይሁዱ የእስራኤል መንግስት በንፁሐን የፍልስጤም ህፃናት ላይ እያደረሰ ያለውን ጭፍጨፋ የሚያወግዙ ሰልፎች በተለያዩ የአለማችን ክፍል ላይ እየተካሄዱ ይገኛሉ። ይህን የህዝብ ጩኸትን ሰምቶ የአይሁዱ የእስራኤል መንግስት ወደ ልቦናው ተመልሶ የዘር ጭፍጨፋውን የማያቆም ከሆነ ፣ ይህ በመላው አለም ላይ እየተሰማ ያለው የተቃውሞ ድምፅ ወደ ጥላቻ ድምፅ እንዳይቀየር ስጋት አለኝ። ቀድሞውንም እየተቀየረ ያለም ይመስላል። በአይሁዱ የእስራኤል መንግስት የጭካኔ ተግባር ምክንያት ፡ የተለያዩ የአለማችን ህዝቦች ለአይሁዳውያን ያላቸው ጥላቻ በዚህ መልኩ እየጨመረ ከመጣ ፡ ያለፈው ታሪክ እራሱን እንዳይደግም ስጋት አለኝ። ባለፈው የአይሁዳውያን ታሪክም ከፊሎቹ አይሁዳውያን በሚያሳዩት ክፋትና ሸረኝነት ምክንያት ፣ ንፁሐኑን አይሁዳውያንን ጨምሮ በመላው የአይሁድ ህዝብ ላይ ትልቅ መሳደድና መገደል ተከስቷል። ዛሬ ላይም መላው አይሁዳውያን ካለፈው ታሪክ ተምረው የራሳቸው መንግስትን የግፍ ተግባርን ተረባርበው እራሳቸው የማያስቆሙት ከሆነ ፣ ነገ ላይ እዳው ለእነርሱም እንዳይተርፍ ስጋት አለኝ። ያለፈው ታሪክም የሚያሳየው ይህንኑ ነውና።

ስለሆነም መላው የአይሁድ ህዝቦች ፡ ስለ ፍልስጤማውያን ሲሉ ሳይሆን ስለራሳቸው ሲሉ ፡ መንግስታቸው በፍልስጤም ህዝብ ላይ የሚፈፅመውን የዘር ጭፍጨፋ ለማስቆም መረባረብ አለባቸው። ሐበሻ "ነግ በኔ" ብሎ የሚተርተው ለዚህ አይነቱ ክሰተት ነውና አይሁዳውያኑም ነግ በኔ ብለው የዛሬውን የፍልስጤማውያንን ስቃይ ማስቆም አለባቸው። ብልጥ ህዝብ ካለፈው ታሪኩ ተምሮ ነገውን ያስተካክላል እንጂ ፣ ያለፈውን ታሪክ ረስቶ ከዚህ በፊት ባለፈበት ታሪካዊ መከራ ውስጥ ድጋሚ በማለፍ ነገውን አያበላሽም!🙏

ይኸው ነው!🙏

image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አሰለሙ አለይኩም ወራህመቱላህ ወበራከቱ የጀማኣ ለUmalife page አድስ ስለሆንኩ ብዙ ጠቃም መረጃዎች እንለዋወጠለን ቢዬ ስላሰብኩ ፔጄን follow እንድታደርጉኝ በአላህ ስም እጠይቀቹሃለሁ !!

Send as a message
Share on my page
Share in the group