UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ኢስራኢል አሸባሪነቷን ከተስማማህ ተንቀሳቃሽ ምስሉን ለሌሎች አስተላልፈው።

إن كنت موافقا بإرهابية إسرائيل فنشر المقطع

8 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ጦርነቱ ዳግም ተጀምሯል ወራሪዋ እስራኤል የአየር ጥቃትና የታንክ ተኩስ ከፍታለች። ህፃናት እዚህም እዚያም ወድቀዋል። እስካሁን 14 ሰዎች መሞታቸውንና በርካቶች መቁሰላቸውን የጋዛ ጤና ጥበቃ ተናግሯል።

ቀሳሞች በሰላሐዲን ጎዳና ላይ የተሰገሰጉ የወራሪዋን ታንኮች ማውደማቸውን ቀጥለዋል።

የድርድሩ ሒደት እንዳልተቋረጠ የግብፅና የኳታር የደህንነት ተቋማት አሳውቀዋል።

image

በቁጥጥራቸው ስር ከነበረችው እስረኛ ለቀሳም ጄኔራሎች የተፃፈ ደብዳቤ

ጌታዬ ሆይ!

ብዕሬን እንደ ኻሊድ ኢብኑል ወሊድ ሠይፍ የሰላ አድርግልኝ

Mahi Mahisho

"ምስጋናዬ በያላችሁበት ይድረሳችሁ። በእርግጥም ነገ እንደምንለያይ አውቅ ነበር። ለልጄ ኤሚሊያ ያሳያችኋት ሰብዓዊነት፣ እንደፈለገች ስትንቀሳቀስ ወደ ክፍላችሁ እንደልቧ ዘልቃ ስትገባ በፈገግታ እየጋበዛችሁ ስትቀበሏት በእርግጥም እንደ ወላጆቿ ነበራችሁ።

ጓደኞች ብቻም ሳትሆኑ እውነተኞች ወታደሮች ብቻም አይደላችሁም ጥሩ አፍቃሪዎች እንጂ። ደግሜ ደጋግሜ አመሰግናችኋለው። ስላሳለፍናቸው ብዙ ሰዓታት እንደ ሞግዚት ሆናችሁ ስለተንከባከባችኋት አመሰግናለሁ። ትዕግስትን ተላብሳችሁ ከጣፋጩ እየሰጣችሁ ከፍራፍሬም መግባችኋታል።

ልጆች በግዞት ውስጥ መሆን የለባቸውም። ግና እንደናንተ ዓይነቶች በመንገዳችን ገጥመውን ጥሩ ሰዎችን አስተዋውቆናል። ሴት ልጄ በጋዛ ንግስት ነበረች። የምታብረቀርቅ ሉል። የምታበራ አልማዝ።

በረጅሙ ጉዟችን ከተወለድን እስከ አሁን ከተራ ወታደሮች እስከ አመራሮች በርኅራኄና በፍቅር ጠላቶቻቸውን የሚንከባከቡ አንድም አላገኘንም። ለዘላለም የምስጋናችሁ እስረኛ ሆኛለሁ። ሁሌም ስለናንተ መልካምነት እናገራለሁ።

እናንተ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሆናችሁ፣ ከባድ ችግርን እያስተናገዳችሁ፣ ቤተሰብ ዘመዶቻችሁን በሞት እያጣችሁ ለእኛ ግን ጥሩ ነበራችሁ። ይህቺ ዓለም ፈቅዳ ዕጣ ፈንታችን ገጥሞ ዳግም እውነተኛና መልካም ጓደኛሞች እንድንሆን እመኛለሁ።

ከነቤተሰቦቻሁ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ። ለሁላችሁም መልካሙን ሁሉ ከጤና ጋር እመኝላችኋለው" ከዳኒያልና ከኤሚሊያ

Join us

🇵🇸🇵🇸🇵🇸

https://t.me/Ihsan_media_1

https://ummalife.com/ihsan_midea

https://www.youtube.com/@ihsan_media1

Telegram: Contact @Ihsan_media_1

Telegram: Contact @Ihsan_media_1

?እስላማዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ?ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራ ሰውን አጅር ያህል ያገኛል(አመላካች የሰሪውን ምንዳ ያገኛል) ? ቁርአንና የቁርአን ተፍሲር እንድሁም ነብያዊ ሀድሶች ?ኢስላማዊ ታሪኮች ? እንድሁም ኪታቦች ይቀርባሉ። ለመወያየት https://t.me/Mahmud_Promotion ለአስተያየት @Best4123_bot