R hayati R hubi Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Mengikut
0
Tiada ikutan
Terjemahan tidak mungkin.
     ሰለፎቻችን ቁርኣን ሲቀሩ……
{وَقَالُوا اتَّخَذَ الرَّحْمَنُ وَلَدًا}
{አላህ ልጅ ይዟል (ወልዷል) አሉ።}
  የሚለው የከሃዲያኖች ንግግር የተጠቀሰበት ቦታ ሲደርሱ ከአላህ በማፈር አንገታቸው ይሰብሩ ነበር።
ዛሬ ግን እየሄዱ "እንኳን አደረሳችሁ" ይሏቸዋል።
Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan
Terjemahan tidak mungkin.
ለጀሀነም የሚደክሙት ድካም ስታይ;
ለጀነት ጠንክረህ እንድትሰራ ሞራል ይሰጥሃል!!
🤲አላህ
ለእነርሱ ሂዳያ, ለእኛም ፅናቱን ይስጠን🤲
Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan
Terjemahan tidak mungkin.
የዛሬው መቸገርህ በፍፁም በነገው ሕይወትህ ላይ ተስፋ እንዳያስቆርጥህ።
ነብያቶች የበግ እረኛ ነበሩ;
በመጨረሻ ግን ዑማ ለመምራት በቅተዋል!
Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan
Terjemahan tidak mungkin.
የገጣሚ መከራ…
"አቡ ነዋስ" የሚባል ታዋቂ ገጣሚ ነበር። በጊዜው የነበረው አሚር የሆነች ግጥም ይፅፍና ለአቡ ነዋስ ያስጠራዋል። አቡ ነዋስ የአሚሩ ጥሪ ተቀብሎ መጣ።
አሚሩ……
"የፃፍኳትን ግጥም ገምግምልኝ" ብሎ ግጥሙን አነበበለት።
አቡ ነዋስ የአሚሩ ግጥም ከሰማ በኀላ
"ምንም ዓይነት የግጥም ሽታም የለውም" አለው።
አሚሩ ተናዶ
"ውሰዱና በአህያዎች በረት ለ1 ወር እሰሩት" አላቸው።
ከወር በኋላ……
"መልሳችሁ አምጡት" አላቸውና ድጋሚ ሌላ ግጥም ፅፎ አነበበለት። ልክ አንብቦ ሲጨርስ አቡ ነዋስ ሊወጣ ተነሳ።
አሚሩ አስቆመውና……
"የት ልቴድ ነው?"
ሲለው
"ወደ አህዮቹ በረት"
Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan
Terjemahan tidak mungkin.
ግዴታህ; ሐቅ የበላይ ሆኖ እንድትሞት ሳይሆን
በሐቅ መንገድ ላይ ሆነህ አላህን እንድትገናኝ ነው።
ሐቁ ዘገየም ፈጠነ የበላይ መሆኑ አይቀሬ ነው፤ አንተ ግን ከዝያ ሐቅ ላለ መውጣት ታገል!!
Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan