UMMA TOKEN INVESTOR

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
በአለምላይ የምትገኙ ሙስሊሞወች
⭕️👉በተለይ ሰለፍዮወች
የዚች ቻናል ተከታታይወች
እንኳን ለ1445ኛ የዒድ አል_ፊጥር በዓል
በሰላም አደረሳችሁ!!
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
                    عيد مبارك
⭕️👉የተባረከ የተወደደ የደስታ
የፍቅር
የአንድነት
የመሳሳቅ ዒድ ይሁን ላችሁ ።
ለሁላችሁም
ይሂነን በዓል በሰላም አግኝተነ በሰላም የምን ለየው ያድርገን
⭕️👉ከመስጅደል ፈትህ ሰሜን ወሎ ሐራ
🕌في مسجد الفتح هارا
سمين الولو حرسها الله تعالى
https://telegram.me/daawa_hara
https://telegram.me/daawa_hara
https://telegram.me/daawa_hara
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
اطلبوا العلم من المهد إلى اللحد. العلم يؤتى ولا يأتي. العلم
https://telegram.me/daawa_hara
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
قال الشيخ المحدث أبو عبد الرحمن مقبل بن هادي الوادعي-رحمه الله-:
«لاتشغل نفسك بالتعصب لفلان ولا التعصب لفلان بل أقبل على طلب العلم»
[غارة الأشرطة (٧٣/١)
•ሸኽ ሙቅቢል ረሂመሁሏህ እንድህ ይላሉ
እራስህን ቢዚ አታርግ እከሌን እደግፋለሁኝ እያልክ እውቀትን በመፈለግ እራስህን ዝግጁ አርግ ትኩረት ስጥ።
https://telegram.me/daawa_hara
https://telegram.me/daawa_hara
https://telegram.me/daawa_hara
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
قال رسول الله صلي الله عليه وسلم
⭕️ነብዩ ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ።
عجب الله من قوم يدخلون الجنة في السلاسل
🔗አاللهይገረማል በሰሰለት ተይዞ ጀነት በሚገባ አካል።
⭕️👉አወን መስጅድ ለሶላት ና ብትለው ፊቱን አያዞርም
ቢመጣ የሚጠቅመው ነፍሱን ነበረ እንደይህ አይነቱ ሰው ወደጀነት ልውሰድህ እያልከው እንቢ እንደማለትነው።
✍መስጅድ ለይል እርዳታ ይሰጣል አወለ ሶፍ ቀድሞ ለደረሰ ቢባል
ያነ መስጅድ መሂድ የሚጨንቀው የሚከብደው አወለሶፍ ታየው ነበረ
ግን ምን ይደረጋል ሂደያው በاللهእጅ ነው اللهአእምሮ ይስጠነ እንጅ የኛ ነገር አድካሚ ነው اللهበቸርነቱ በእዝ ነቱ ካል ሁነ የሚድን የለም።
https://t.me/daawa_hara
https://t.me/daawa_hara
https://t.me/daawa_hara
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
‏﴿إن الذين قالواربنا الله ثم استقاموا﴾
قــــــال الحافظ ابن رجب رحـــــــــمه الله:
الذيــــــن قــــــــــالوا ربنا الله كثيـــــــــــر ولكـــــــــن أهل الاستقــــــــــامة قليــــــل.
مجموع ابن رجب[١/٣٣٩]
⭕️እነዛ ጌታችነ اللهነው ያሉት ከዛም
ቀጥ ያሉት
ኢብኑ ረጀብ ረሂመሁ ሏህ እንድህ አሉ
ጌታችን አላህ ነው ያሉት ብዙ ናቸው ነገርግን የሰባት ባልተቤቶወች ትንሽ ናቸው ይላሉ
አወን አብዘሀኛው اللهነው ጌታችን ይላሉ ነገርግን አቃም የሚባል የለላቸው ብዙ ናቸው اللهኢስቲቃማ ይስጠነ ሞት መጥቶ እስኪ ወስደነ ድረስ
https://telegram.me/daawa_hara
https://telegram.me/daawa_hara
https://telegram.me/daawa_hara
Send as a message
Share on my page
Share in the group