Перевод невозможен

قال رسول الله صلي الله عليه وسلم

⭕️ነብዩ ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እንድህ አሉ።

عجب الله من قوم يدخلون الجنة في السلاسل

🔗አاللهይገረማል በሰሰለት ተይዞ ጀነት በሚገባ አካል።

⭕️👉አወን መስጅድ ለሶላት ና ብትለው ፊቱን አያዞርም

ቢመጣ የሚጠቅመው ነፍሱን ነበረ እንደይህ አይነቱ ሰው ወደጀነት ልውሰድህ እያልከው እንቢ እንደማለትነው።

✍መስጅድ ለይል እርዳታ ይሰጣል አወለ ሶፍ ቀድሞ ለደረሰ ቢባል

ያነ መስጅድ መሂድ የሚጨንቀው የሚከብደው አወለሶፍ ታየው ነበረ

ግን ምን ይደረጋል ሂደያው በاللهእጅ ነው اللهአእምሮ ይስጠነ እንጅ የኛ ነገር አድካሚ ነው اللهበቸርነቱ በእዝ ነቱ ካል ሁነ የሚድን የለም።

https://t.me/daawa_hara

https://t.me/daawa_hara

https://t.me/daawa_hara

image
Отправить как сообщение
Поделиться на моей странице
Поделиться в группе