‏﴿إن الذين قالواربنا الله ثم استقاموا﴾

قــــــال الحافظ ابن رجب رحـــــــــمه الله:

الذيــــــن قــــــــــالوا ربنا الله كثيـــــــــــر ولكـــــــــن أهل الاستقــــــــــامة قليــــــل.

مجموع ابن رجب[١/٣٣٩]

⭕️እነዛ ጌታችነ اللهነው ያሉት ከዛም

ቀጥ ያሉት

ኢብኑ ረጀብ ረሂመሁ ሏህ እንድህ አሉ

ጌታችን አላህ ነው ያሉት ብዙ ናቸው ነገርግን የሰባት ባልተቤቶወች ትንሽ ናቸው ይላሉ

አወን አብዘሀኛው اللهነው ጌታችን ይላሉ ነገርግን አቃም የሚባል የለላቸው ብዙ ናቸው اللهኢስቲቃማ ይስጠነ ሞት መጥቶ እስኪ ወስደነ ድረስ

https://telegram.me/daawa_hara

https://telegram.me/daawa_hara

https://telegram.me/daawa_hara

Send as a message
Share on my page
Share in the group