UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

የአለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት አቃቤ ህግ፡-

፠እስራኤል ከሃማስ ጋር በምታደርገው ጦርነት የፍርድ ቤቱን የሮም ልዩ ስምምነት ማክበር አለባት።

፠መስጂዶችን፣ቤተክርስቲያናትን፣የህክምና ማእከላትን እና ትምህርት ቤቶችን በአለም አቀፍ ስምምነት መሰረት የጥቃት ዒላማ መደረግ የለባቸውም።

፠በፍልስጤም ግዛቶች ውስጥ ያለውን ሁኔታ መመርመር ፈፅሞ ሊታለፍ አይችልም።

፠የታገቱት ንፁሐንን አስመልክቶ የሚመለከተው አካል ተጣርቶ ተጠያቂዎቹ መቀጣት አለባቸው።

፠ዛሬ በጋዛ የምናየው ነገር መረዳት ሆነ አእምሮአችን ሊሸከመው አይቻልም።

፠በእስራኤል ግዛት ውስጥ የተፈጸሙ ወንጀሎችን ካሉ እንመረምራለን።

፠በገዛ እየተሰቃዩ ያሉትን ለማግኘት እና ለእነሱ ያለንን ሐላፊነታችንንም ለመሙላት ወደ ጋዛ መሄድ እፈልጋለሁ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በወራሪዋ ጦርና በሐማስ መካከል ሰሜን ጋዛ ላይ ከባድ ውጊያ እየተደረገ ነው። የእስራኤል ጦር ለመግባት ሀማስ ላለማስገባት የሚደረግ የሞት ሽረት ጦርነት !!

በጦርነቱ ሀማስ በርካታ የእስራኤል ወታደሮችን መግደሉን አሳውቋል በርካታ ታንኮችንም አውድሟል። እስራኤል በበኩሏ በሰጠቺው መግለጫ አንድ ከፍተኛ የጦር መኮንኗ በከፍተኛ ሁኔታ መቁሰሉን አስታውቃለች።

የኢራኑ ፕሬዚዳንት ሰይድ ኢብራሂም ይህ የእስራኤል ጦር ዛሬ የደረሰበት ሽንፈት ከመጀመሪያው የሀማስ ጥቃት በኋላ ሁለተኛው ድል ነው ብለዋል። እስራኤል በበኩሏ ለደረሰባት ወታደራዊ ኪሳራ ኢራንን ተጠያቂ አድርጋለች። በጦር መሳሪያና በወታደራዊ ስምሪት የኢራን እጅ ነው ሀማስን ያፈረጠመው በማለት እየወቀሰች ነው።

ጦርነቱ በርትቷል ጫናውም እስራኤል ላይ አርፏል። የእስራኤል ባለስልጣናት ተከፋፍለው ሲወቃቀሱ ውለዋል። ቤንጃሚን ኔታኒያሁ ለውርደታቸው የሀገሪቱን ጦር ተጠያቂ የሚያደርግ ፅሁፍ ትዊተር ላይ ለጥፎ ውግዘት ሲበዛበተወ አጥፍቶታል ይቅርታም ጠይቋል።

ትግሉ ይረዝም ይሆናል እንጅ ከፍተኛ መስዋዕትነትን ይጠይቅ ይሆናል እንጅ ለፍልስጤማውያን አይሸነፉም !!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የመስጂደል ሀረም ኢማም የሆኑት ሸይኽ በንደር በሊላህ ዛሬ ከጁምዓ ኹጥባቸው ቡኋላ ለፈስጢን ወንድም እህቶቻችን ያደረጉት ዱዓ

16 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

اللهم عليك بالصهاينة فإنهم لا يعجزونك اللهم أقذف الرعب في قلوبهم وشتّت شملهم وفرّق جمعهم وخيّب سعيهم اللهم أنزل غضبك ومقتك عليهم و من معهم في مشارق الأرض ومغاربها🤲🤲🤲🤲

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

"ቢላል ሆይ ተነሳ በሶላት አሳርፈን።

ነብዩ ሙሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

(አቡ ዳውድ

- ጸሎት ከዓለም መከራ ማምለጥ ነው። በጸሎት ተመችቶታል። ሶላት ከአምልኮት ሁሉ በላጭ ነው።

*ኩም ያ ቢላል ፋረህና ባዓል ሰላት።

ተራኪ፡- አብደላህ ኢብኑ ሙሐመድ ኢብኑ አል-ሐናፊያህ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group