Хьо дакъа дацанаш махь йоьтта.

የአለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት አቃቤ ህግ፡-

፠እስራኤል ከሃማስ ጋር በምታደርገው ጦርነት የፍርድ ቤቱን የሮም ልዩ ስምምነት ማክበር አለባት።

፠መስጂዶችን፣ቤተክርስቲያናትን፣የህክምና ማእከላትን እና ትምህርት ቤቶችን በአለም አቀፍ ስምምነት መሰረት የጥቃት ዒላማ መደረግ የለባቸውም።

፠በፍልስጤም ግዛቶች ውስጥ ያለውን ሁኔታ መመርመር ፈፅሞ ሊታለፍ አይችልም።

፠የታገቱት ንፁሐንን አስመልክቶ የሚመለከተው አካል ተጣርቶ ተጠያቂዎቹ መቀጣት አለባቸው።

፠ዛሬ በጋዛ የምናየው ነገር መረዳት ሆነ አእምሮአችን ሊሸከመው አይቻልም።

፠በእስራኤል ግዛት ውስጥ የተፈጸሙ ወንጀሎችን ካሉ እንመረምራለን።

፠በገዛ እየተሰቃዩ ያሉትን ለማግኘት እና ለእነሱ ያለንን ሐላፊነታችንንም ለመሙላት ወደ ጋዛ መሄድ እፈልጋለሁ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group