umu muaz Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

umu muaz shared a
Translation is not possible.
አንዲት ገጠሬ ሴት
ባልሽን እንደዚህ ልታፈቅሪው የቻልሽበት ምክንያት ምንድን ነው ተብላ ስትጠየቅ:-
1► ሲወጣም ሲገባም በፈገግታ በመሆኑ
2► ቤት ያፈራውን ያለወቀሳ በመመገቡ
3► በጠፋ ነገር ባለመውቀሱ ብላ መለሰች።
በተመሳሳይ ሚስቱን በእጅጉ የሚያፈቅርን ገጠሬ ለምን እንዳፈቀራት ሲጠይቁት:-
1► በኢስላም ጥላ ስር በመጠበቋ
2► ቃላቶቿ ለስላሳና ማራኪ በመሆኗ
3► ስህተቶችን ስታገኝብኝ አይኖቿን ዝቅ በማድረጓ (ባለመከታተሏ)
4► ክብር የሚያጎድፉ ነገራቶችን ባለመፈፀሟ ነው ብሎ መልስ ሰጠ ይባላል።
Send as a message
Share on my page
Share in the group
umu muaz shared a
Translation is not possible.
🚫::::::::የቂያም ቀን::::::::::🚫
☞ 3 ስራዎች ከትልቅነታቸው የተነሳ ሚዛን ላይ አይገቡም።✍
1) ☞ለሰዎች ይቅርታን ማድረግ ( ﺍﻟﻌﻔﻮ ﻋﻦ ﺍﻟﻨﺎﺱ )
ምንዳቸው ምን ያህል እንደሆነ ወሰን አልተሰጠውም..
አላህ ﷻ እንዲህ ይላል ...
* ﻓَﻤَﻦْ ﻋَﻔَﺎ ﻭَﺃَﺻْﻠَﺢَ ﻓَﺄَﺟْﺮُﻩُ ﻋَﻠَﻰ ﺍﻟﻠَّﻪ*ِ
" ይቅርም ያለና ያሳመረ ሰው ምንዳው በአላህ ላይ ነው... "
2) ☞ሰብር ( ﺍﻟﺼﺒﺮ ) ትግስት
* ምንዳቸው ምን ያህል እንደሆነ ወሰን አልተሰጠውም..
አላህ ﷻ እንዲህ ይላል ...
* ﺇِﻧَّﻤَﺎ ﻳُﻮَﻓَّﻰ ﺍﻟﺼَّﺎﺑِﺮُﻭﻥَ ﺃَﺟْﺮَﻫُﻢ ﺑِﻐَﻴْﺮِ ﺣِﺴَﺎﺏٍ *
"❥ታጋሾች ምንዳቸውን የሚሰጡት ያለግምት ነው።"
3) ፆም ( ﺍﻟﺼﻴﺎﻡ)
ረሱል ﷺ አሉ
አላህ ﷻ እንዲህ አለ -:
* ﻛﻞ ﻋﻤﻞ ﺍﺑﻦ ﺁﺩﻡ ﻟﻪ ﺇﻻ ﺍﻟﺼﻮﻡ ﻓﺈﻧﻪ ﻟﻲ ﻭﺃﻧﺎ ﺃﺟﺰﻱ ﺑﻪ .*
"ሁሉም የአደም ልጅ ስራ የርሱ ነው ከፆም በስተቀር ፆም የኔ ነው እኔም ነኝ ምንዳውን የምመነዳው ።"
{ ቡኻሪና ሙስሊም }
* ምንዳቸው ምን ያህል እንደሆነ ወሰን አልተሰጠውም..
የቂያም ቀን ተጣሪው የታሉ ምንዳቸው በአላህ ላይ
የሆነው ሲል ይጣራል ...
❥ ፆመኞች
❥ታገሾችና
❥ ይቅር ባዮችን ብቻ ይቀበላቸዋል።
እኔንም እናንተንም በዚህች ጥሪ ከሚጠሩት አላህ ያርገን! አሚን🤲
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ)
ከዕለታት አንድ ቀን እቺን ምድር ለቅቀው ወደማይቀረው አኸይር መሄዴ አይቀርም ሞት ሐቅ ነው ለማንም አይቀርም ድንገት ይመጣል
Send as a message
Share on my page
Share in the group
umu muaz shared a
Translation is not possible.
📌የዕለቱ ሐዲስ
ነቢዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ) ሙስሊም በዘገቡት ሀዲስ፦
‹‹አላህ ወደ አካላችሁም ሆነ ወደ ንብረታችሁ አይመለከትም፡፡
ግና ወደ ልቦቻችሁና ወደ ተግባራችሁ (ስራዎቻችሁን)
ይመለከታል›› ብለዋል፡
Send as a message
Share on my page
Share in the group
umu muaz shared a
Translation is not possible.
የወራሪዋን እስራኤል ምርቶች ባለመጠቀም እየተደረገ ባለው የቦይኮት አድማ ኤች ኤንድ ኤም እና #ስታርባክ ቡና ሁሉንም ቅርንጫፎቻቸውን ዘግተው ሞሮኮን ለቀው ለመውጣት እየተሰናዱ መሆኑን TRT WORLD ዘግቧል።
እናንተም የወራሪዋን ምርቶች ባለመጠቀም ጦርነቱን ተሳተፉ በተዘዋዋሪ ጦር ሰብቃችሁ ተዋጉ። ሐያ ቢስሚላህ። 
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
umu muaz shared a
ዝምታና ዚክር የምታበዛ
ባሏን የምታከብር  የምትታዘዝ
በመንሀጇና በአቂዳዎ የማትደራደር አቋመፅኑ የሆነች  አኽላቋ ያማረ እንሥት ምን ግዜም ውብ ናት ያገኛት ታድሏል ቢባል ማካበድ አይሆንም !
Send as a message
Share on my page
Share in the group