ጥያቄ?
ብዙ ባንኮች በወለድ አልባ ስርኣት መስኮቶችን (Windows): ቅርንጫፎችን (subsidaries) ና አጠቃላይ አገልግሎቶችን (fulfilledged services) መስጠት እና ገንዘብ መሰብሰብ ከጀመሩ ሰነባብተዋል።
1. ታዲያ ከሰበሰቡት ገንዘብ ውስጥ ምን ያህሉን በወለድ አልባ ስርኣት አበድረዋል?
2. ያበደሩትስ ለእነማን ነው?
3. እርሶስ አሁን ወይም ወደፊት በወለድ አልባ ስርኣት ተበድረው ለመስራት ያሰቡት ስራ (business) አለ? ወይም ያስባሉ?
4. ካሰቡስ እንዴት እንደሚበደሩ: እንዴት እንደሚጠቀሙና ብድሩን እንዴት እንደሚጠቀሙ በቂ እውቀት ያስፈልገኛል ብለው ያስባሉ?
እንግዲያውስ በNovember እና December ወራት በIslamic ባንኪንግ እና ሸሪኣ ትምህርት እስከ PhD በተማሩና ባንኮችን በመምራት ብዙ ልምድ ባካበቱ መምህራን ስልጠና ሊሰጥ ስለሆነ የእድሉ ተካፋይ ይሁኑ
ለዝርዝር መረጃ
የቴሌግራም አውዳችንን ይቀላቀሉ።
https://t.me/+k71yuHvHhUUyOWM0