UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

✍ለዳዕዋ ጥንካሬ ከፊል አስባቦች……

🌙ከአላህ ጋ እውነተኛ መሆን!!

በንግግር, በተግባር, ወደ አላህ በሚደረገው ጥሪ, ወደ ሰለፎች በሚደረገው ኢንቲሳብ እና በአጠቃላይ ከአላህ እና ከባሮቹ ጋ በሚደረገው ግንኙነት እውነተኛ መሆን አለበት።

🌙ዕውቀት!!

አጠቃላይ የዳዕዋ እንቅስቃሴዎች ዕውቀት ላይ የተደገፉ መሆን አለባቸው።

🌙ወንድማማችነት እና ትብብር!!

በመተጋገዝ, በመተባበር, በመመካከር እና በመደጋገፍ ዳዕዋ ይጠነክራል። የራስ መንገድ እየሰነጠቁ በመለያየትና በመገንጠል ዳዕዋ ሊጠነክርም ሊቀጥልም አይችልም።

🌙ወደ ዑለማዎች መመለስ!!

ይህ ዳዕዋ የሚመራው በፖለቲከኞች ወይም ሌላ አላማ በሚያራምዱ ሰዎች ሳይሆን የነብያት ወራሽ በሆኑ ዑለማዎች ነው። ስለሆነም ጉዳያችን ወደ እነርሱ ስንመልስ ነገራችን ይስተካከላል።

🌙መጥራት መለየት!!

ዳዕዋችን, አካሄዳችን ቁርኣን እና ሓዲስ በመከተል ከሌሎች እንደ ሚለየው ሁሉ: እኛም ከሌሎች ጥመት ወይም ጅህልና ላይ ካሉ ሰዎች መለየት አለብን።

🌙መዘያየር!!

በመራራቅና በመጠፋፋት ክፍተት እና ድክመት እንደ ሚፈጠረው: በተቃራኒው መዘያየርና መገናኘት ጥንካሬ ያመጣል።

🪑ከሸይኽ

አቡ ሱለይማን ሰልማን ሙሓደራ የተወሰደ

https://t.me/hamdquante

Telegram: Contact @hamdquante

Telegram: Contact @hamdquante

ይህ ቻናል ቁርኣን እና ሐዲስ መሰረት በማድረግ የመልካም ቀደምቶቻችን ፋና በመከተል ስለ እስልምናችን የምንማማርበት እና የምንመካከርበት ቻናል ነው። ✍እስልምና አማራጭ የሌለው መፍትሔ ነው‼ ?????? @hamdquante አስተያየትዎ ይበልጥ ይገነባናል ?? @hamdquante_bot??
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ወድ ሙስሊም ወንድምና እህቶቼ፤ታላላቆቼ፤ታናናሾቼ እና እኩዮቼ፤ዲናዊ ዕውቀት ያላችሁም የሌላችሁም፤ሀብትና ንብረት ያላችሁም ሆነ የሌላችሁ!!!!

እኔ ወንድማችሁ አላህ በሚያውቀው አሁን በዚህ ሰዓት ትልቅ ፈተና ውስጥ ነኝ።ችግሬን አላህ ያውቀዋል።እናንተ ለአላህ ብላችሁ ዱዓ አድርጉልኝ።ለእናንተም የሰማይ መላኢካዎች ዱዓ ያደርጋሉ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group

✧አንድ ሰው ነበር ላም ለመግዛት ገበያ ሊሄድ ተዘገጃጀና ለሚስቱ እንዲህ አላት  "ገበያ ሄጄ ላም ገዝቼ እመጣለሁ " ይህቺ ሚስት ሳሊሃ ሴት ነበረችና "ኢንሻአላህ " በል አለችው.................ባልየው ግን ኢንሻአላህ ለምን እላለሁ ብሩ በእጄ ነው ስለዚህ ገበያ እሄዳለሁ ላሚቷን ገዝቼ እመጣለሁ አለቀ አላት እና ከቤት ወጣ............... ትንሽ መንገድ እንደተጓዘ የሆነ ወንዝ አገኘና የወንዙን ጥልቀት ጎንበስ ብሎ ሊያይ ሲያጎነብስ የያዘው ብር የሸሚዙ የፊትለፊት ኪስ ውስጥ ነበርና ከኪሱ ወጥቶ ውሃው ውስጥ ይገባበታል.................... ብሩን ለማውጣት ሱሪውን እና ሸሚዙን አውልቆ ውሃው ውስጥ ገባ  በወንዙ አጠገብ የሚያልፉ ሰዎች ልብስ አገኘን ብለው አንስተው ውሰዱበት ሰውየው ከወንዙ ሲወጣ ልብሱ የለም በለበሰው ቁምጣ ብቻ ሆኖ እየሮጠ ወደ ቤቱ ይመለስና በሩጋር ደርሶ በር ሲያንኳኳ ሚስት ከውስጥ ሆና ማነው?  ትላለች አቶ ባል ምን ቢል ጥሩ ነው "እኔ ነኝ ክፈቺ ኢንሻአላህ"

እና ምን ልላችሁ ፈልጌ ነው በእያንዳንዱ የህይወት እንቅስቃሴያችን ውስጥ " በአላህ ፈቃድ ይሆናል " የሚለውን ሀሳብ መርሳት የለብንም!!  የሆነ ነገርን ለማሳካት ማይክሮ ሰከንዶች ቢቀሩንም እንኳን የዛ ነገር መሳካት እና አለመሳካት በጌታችን እጅ ነው ያለው።..................... ምናልባትም ሞት ሊቀድመን ይችላል #ሞት እጅግ በጣም ቅርብ ነው ስለዚህ እንቅስቃሴያችንን ሁሉ ወደ አላህ እናስጠጋ  ለምናቅዳቸው እቅዶች ሁሉ #ኢንሻአላህ  እንበል

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ኢሞ ስለ ፍልሥጤም ሽር ሳርግ ድሌት እያረገብኝ ነው

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group