Translation is not possible.
ኒቃብ በመልበስሽ የሚጠሉሽ ካሉ ተያቸው
‏"لأن الله يحبك، سيبعد عنك من لا يحبك."
"አሏህ ስለሚወድሽ የማይወዱሽን ከአንች ይርቃል።" አትጨነቂ ጀግናዬ በርች
በእምነትሽና የእምነትሽን ትዕዛዝ ለድርድር አታቅርቢው #አይዞሽ በእምነትሽ ፀንተሽ እስከቆምሽ ድረስ #ፍጡራኖች_ሲሸሹሽ_ፈጣሪ ይቀርብሻል።
ታዲያ አሏህን የያዘ ምን ይሆናልና ትጨነቂያለሽ!!?
https://t.me/oumuheyredin2233
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group