haya ali shared a
Translation is not possible.

Where is Iron Dome?

Iron Dome ማንኛውም ወደ ወራ**ሪዋ #እስራኤል የሚተኮስ የቅርብና የመካከለኛ ርቀት ያላቸው የጦር መሳሪያዎች (ሮኬቶችና ሚሳይሎች) ገና ሰማይ ላይ እንዳሉ ያመክናል። ከየት ስፍራ ሁኖ እንደሚተኮስም አቅጣጫ ይጠቁማል ተብሎ ነበር በአሜሪካ አጋዥነት የተሰራው። ነገር ግን የተነገረለት ያህል አይደለም።

የወራ**ሪዋ ዋና ከተማ ቴልአቪብ ከሃማስ በሚተኮሱ ሮኬቶች ከሰል ስትመስል እሱም እንደ ሌላው ቁሞ እየታዘበ ነበር። አይደለም የሚተኮስበት አቅጣጫ ለይቶ ስፍራውን ሊጠቁም ቀርቶ ለራሱም የቆመበት ስፍራ ጠፍቶታል። እንደወትሮው ዛሬም ቴልቪቭ የሚተኮቡባት ሮኬቶች ስታስተናግድ ነው ያመሸው።

በተጨማሪም በሰሜን ምዕራብ ጋዛ ጀግናው ሃማስ ሁለት ታንኮች አቃጥሎ 3 የወራ**ሪዋ ወታደሮች ላይመለሱ ሸኝቷል።

በዚህ ከባድ ፍልሚያ የወራ**ሪዋ ባለስልጣናት የሚዙት የሚጨብጡት አጥተዋል። ሚድያ ላይ ቀረብ ብለው የሚያደርጉት ንግግር የተስፋ መቁረጥ ንግግር ነው። ጦርነቱ ከባድ እንደሆነ፣ የሚጠይቀው ኪሳራ ብዙ እንደሆነ፣ ረዥም ጊዜ እንደሚወስድ፣ የዓለም ማ/ሰብ ጫናውና ለጽዮናውያን ጥላቻ ወዘተ በተስፋ መቁረጥ ስሜት ተውጠው ሚድያ ላይ ጭንቀታቸውን፣ ተስፋ መቁረጣቸውን ይዘረግፉታል።

image
image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group