Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

እኔ ወላሂ እሄን ጭራሽ አልጠበኩም

በተቃራኒው ሁላችንም የምናውቀው ሀዲስ ሲጠቀስ የአለም ኩፋሮች ሁሉ ሳዑዲ ላይ ሚሰበሰቡባት እየመሰለኝ ይጨንቀኝ ነበር ጭራሽ ከአውሮፓውያን በልጣ በኛ ላይ ትሆናለች ብየ መች አስቤ

ሀስቡነሏህ ወኒዕመል ወኪል

6 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሱብሀን አላህ

እኔ ምለው ይህ ለጠላት መልስ ነው ወይስ ለኛ ዳዕዋ?

እነዚህ ሰወች ጦረኛች ወይስ ዳዒወች? ሱብሀን አላህ አላህ ሲሰጥ አይቸግረው...

اللهم انصر عبادك المجاهدين والمستضعفين

وسخر لهم جنود الارض وملائكة السماء

فالقوة بك والنصر من عندك

وعليك الاتكال

آواكم الله

ثبتكم الله

نصركم الله

ايدكم الله

6 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ማነው እንደኔ የታዘበው

ሙስሊሙ ማሀበረሰብ ኮሜንት መፃፍ እንደማይወድ

የሆነ አሪፍ ነገር ተፖስቶ ኮሜን ላነብ ዝቅ ስል ባዶ ነው

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

يحيى السنوار ምን አለ؟

ምን አለ አትሉም ወይ!

አንድ የሁዲ የህያ ሲንዋርን እንይዘዋለን ብሎ ሲፎክር

ምን አለ የህያ ሲንዋር

እሱም አላቸው ቢይዙኝ ምን ሊያደርጉኝ ሊገሉኝ? ምን ችግር አለው እንዳውም በኮሮና ከምሞት እንዲሁ ዝም ብየ ከምሞት በየሁድ ተገድየ ሸሂድነትን እመርጣለሁ አለ

ነፍስ ሆይ ባትገደይም ትሞቻለሽ ፤

ያለቀንሽ ላትሞች ለምን ትፈሪታለሽ፤

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group