ترجمہ ممکن نہیں

يحيى السنوار ምን አለ؟

ምን አለ አትሉም ወይ!

አንድ የሁዲ የህያ ሲንዋርን እንይዘዋለን ብሎ ሲፎክር

ምን አለ የህያ ሲንዋር

እሱም አላቸው ቢይዙኝ ምን ሊያደርጉኝ ሊገሉኝ? ምን ችግር አለው እንዳውም በኮሮና ከምሞት እንዲሁ ዝም ብየ ከምሞት በየሁድ ተገድየ ሸሂድነትን እመርጣለሁ አለ

ነፍስ ሆይ ባትገደይም ትሞቻለሽ ፤

ያለቀንሽ ላትሞች ለምን ትፈሪታለሽ፤

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group