ترجمہ ممکن نہیں

እኔ ወላሂ እሄን ጭራሽ አልጠበኩም

በተቃራኒው ሁላችንም የምናውቀው ሀዲስ ሲጠቀስ የአለም ኩፋሮች ሁሉ ሳዑዲ ላይ ሚሰበሰቡባት እየመሰለኝ ይጨንቀኝ ነበር ጭራሽ ከአውሮፓውያን በልጣ በኛ ላይ ትሆናለች ብየ መች አስቤ

ሀስቡነሏህ ወኒዕመል ወኪል

6 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group