UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ነገራቶች በማለፍ ዉስጥ እንደሚቀኑ መች ነዉ የምንረዳው ? ያሸተ እንደሚረግፍ ÷ የረገፈ እንደሚበሰብስ ÷ የበሰበሰው ደግሞ በድጋሚ እንደሚበቅል መች ነው የሚገባን ? ለዚህ ደግሞ መሄጃ ሰዐቱ የደረሰን ነገር መልቀቅ መፍትሄ እንደሆነ መች ነዉ የምንገነዘበው?

እየለቀቅን÷ እየተጓዝን 😊

@Amurtiy

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Miraa Mohammed is feeling In love
6 month Translate
Translation is not possible.

ዉዴታዉን መግለፅ ከብዷል

•اللَّهُــمَّ ᷂صَلِّ ᷂وَسَـــلِّمْ ᷂وَبَارِك ᷂على ᷂نَبِيِّنَـــا ᷂مُحمَّد ❤

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የነገራቶች መለዋወጥ ፀጋ እንደሆነ አስበን እናዉቃለን : ሁሉም ባለበት ቢቀር.... መቅረቱን ተውት ረዘም ላለ ጊዜ ቢቆይ እንዴት እንሆን ነበር 🙏🙏 ጥራት ይገባህ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ጌታችን ሆይ

እንደ ችኩልነታችን ሳይሆን እንደ እርጋታህ፤እንደ ጨካኝነታችን ሳይሆን እንደ አዛኝነትህ፤እንደ ወንጀላችን ብዛት ሳይሆን እንደ መሀርታህ ጥልቀት፤እንደምንፈልገው ሳይሆን እንዳሰብክልን፤እንደ ምኞታችን ሳይሆን እንደ ፍቃድህ፤እንደ ደካማነታችንና ሞኝነታችን ሳይሆን እንደ ልዕልናህ

ደካሞች ነንና ከደጃፍህ መተን እንለምንሀለን።ካንተ ውጪ የምንለምነው የለምና። ጌታችን ሆይ ሀገራችንን ሰላም አርግልን።ለማያውቁት ባሮችህ ስትል ወንጀላችንን ማረን።ጌታችን ሆይ መሀሪ ነህ፣መሀርታንም ትወዳለህና ማረን፣ሀገራችንንም ሰላም አርግልን።ሰላም ለሌላቸውም ሰላም ስጣቸው።

አሚን አሚን(×...)🇵🇸🇪🇹

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Miraa Mohammed Changed her profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group