Translation is not possible.
ነገራቶች በማለፍ ዉስጥ እንደሚቀኑ መች ነዉ የምንረዳው ? ያሸተ እንደሚረግፍ ÷ የረገፈ እንደሚበሰብስ ÷ የበሰበሰው ደግሞ በድጋሚ እንደሚበቅል መች ነው የሚገባን ? ለዚህ ደግሞ መሄጃ ሰዐቱ የደረሰን ነገር መልቀቅ መፍትሄ እንደሆነ መች ነዉ የምንገነዘበው?
እየለቀቅን÷ እየተጓዝን 😊
@Amurtiy
Send as a message
Share on my page
Share in the group