#ዚክርና_ትሩፋቱ
ዚክር ስነ ልቦናዊ ጥንካሬን ብቻ ሳይሆን አካላዊ ጥንካሬንም ያጎናጽፋል። በርካታ ጸሃፊዎች ሳምንት የሚወስድባቸውን ምናልባትም ከፊል ጸሀፊዎች በሳምንትም የማያጠናቅቁትን ጽህፍ ኢብኑ ተይሚያህ በአንድ ቀን ብቻ ያጠናቅቅ እንደነበረ አረጋግጫለህ። ኢብኑ ተይሚያህ ደግሞ
لا حول ولا قوة إلا بالله
እና
لا إله إلا الله
የሚሉት ዉዳሴዎች ከአንደበቱ አይጠፉም ነበር።
ኢብኑ_አልቀይም