UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ያ አላህ ሪዝቀችን ከሰመይ ከሆነ አውርድልን ከመሬት ከሆነ አውጣልን ሩቅ ከሆነ አቅርብልን ቅርብ ከሆነ ገር አርግልንትንሽ ከሆነ አብዘልን

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
mudasir R shared a
Translation is not possible.

..💙

1. ሶላትን በተደጋጋሚ ማሳለፍ ወደመተው ያደርሳልና ተጠንቀቁ ፣

2- ደስታን ከሌሎች ጋር ሲካፈሉት ነዉና በደንብ የሚጥመው አካፍሉ፣

3- አዕምሯችን ላይ የምንዘራው ሰዉነታችን ላይ ይበቅላልና ለአዕምሯችሁ መልካም ነገር መግቡ፣

4- በሰዎች ልብ ዉስጥ ቦታ ይኖርህ ዘንድ ፈገግ በል፤ ቀለል ያልክም ሁን።

5- በዚህች ምድር ላይ ከፈተና ነፃ የሆነ ሕይወት የሚኖር አንድም ሰው የለም። ለአላህ የቀረቡ ነቢያት ጭምር ተፈትነዋል ።

6- ላ ሐውለ ወላ ቁውወተ ኢልላ ቢልላህ ማለት አብዛ። ነገርህ ይገራል፣ ችግርህ ይፈታል ፣ ሸክምህ ይቃለላል ።

7- የአላህ ፍጡራንን ችግር ለማቃለል፣ ሐዘናቸዉን ለማስወገድ የምትኖር ሰው ሁን።

የዚህ መልካም ምክር ምንዳ ይደርሳችሁ ዘንድ ሼር አድርጉ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group