UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

እህቴ ሆይ👑

ሞት ሳይቀድምሺ ስንቅሺን አዘጋጂ

ግዜሽን በአሉቧልታ አታባክኒ ለፈጣሪሽ ትእዛዝ

ቀጥ በይ አቅምሽ በቻለ መጠን ጌታሽን ፍሪዉ

የአሏህን ቃል ተማሪ የረሱልን ሱና ተከተይ

➥➥➥ በሰለፎች ፋና ቀጥ በይ!

🎀እህቴ በጥብቅ እወቂ ኢስላም በትክክለኛ አቂዳ ላይ የታነፁ ተተኪዎች ይሻል::ይህ የሚረጋገጠው ግን ባንቺ ነው ይህን አውቀሽ ዱንያንና ሓጃዎቿን ወይም ከአላማሽ መሰናክል ሊሆኑ የሚችሉትን ሁሉ እርሺ: ሰለፎችን ተምሳሌቶችሽን ግን አስታውሺ!🎀

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ምርጥ. ሚስት ..

አንድ. ሸይኽ እንዲህ አሉ

[ ብናውቅ ኖሮ በእናታችን ሆድ ውስጥ ሆነን መልካም ሚስት ስጠን ብለን እንለምን ነበር ብለዋል። ]

ተወልደን አድገን አልፎም ያገባው ስለመልካም ሚስት ዱአ ሊዘናጋ አይገባም።

ምድር ካስተናገደቻቸው ምርጥ ሚስቶች መሐከል፦

ዛሬ ባለትዳሮች መሐከል ይህ ድርጊት ታደርጋለች ተብሎ ባይታሰብም የነብዩ ባለቤት አይሻ

( አሏህ ስራዋን ይውደድላትና)

እንዲህ ነበረች ፦

[ የመልክተኛው ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ልብስ እርጥብ

መንይ በነካው ጊዜ አጥብላቸው ነበር መንዩ ደርቆ ከሆነ

እፈቀፍቅላቸውና ይሰግዱበት ነበር ] ብላለች።

~ አይሻ ሳትጠየፍ ሳታፍር ሰርታ ያለፈችው ዛሬ በኢልም ማዕዶች ላይ ስለዚህ ርዕስ ሲወራ ወንዶችም

መሽሞንሞናቸው ሴቶች አይን አውጣ እባለለሁ ይሁን ብቻ አላውቅም ከሀቅ ያፍራሉ ።

~ አይሻ እድሜዋ ከ ነብዩ ሲጋቡ ዛሬ በሰፈራችን የሚጫወቱ ህጻን አይነት እድሜ ላይ ነበረች

~ አይሻ ውዱ ነቢይ ወደ አኼራ ሲሄዱ እድሜዋ 18 ዛሬ ለትዳር ለማጨት ስትጠይቅ እድሜዋ አልደረሰም ብለው

እንደሚሸኙ አይነት ነው

~ አይሻ ከ 9 እስከ 18 አመት ባለው እድሜዋ የመልክተኛው የጀርባ አጥንት ሆና አለፈች ዛሬ አላህ ያዘነላቸው ሲቀር በሆነ ባልሆነው የምትነዘንዝ በዝተዋል

~ አይሻ በዛች እድሜዋ የሰራቻቸው መልካም ስራዎች የተጎነጨችው ኢልም ዛሬ የእኛ እህቶች መሬት ወርደው

እንደ ሚዳቆ በገመድ ዝላይ እና ሰለጠኑ ከተባለ በቀለም አሸብርቆ በታኮ ጫማ ልታይ ባይነት ያሳስባቸዋል

~ አይሻ ከመልክተኛው ጋ ከአንድ ወር በላይ ቤታቸው እሳት ሳያቀጣጥሉ እንዲሁም የሚበላ አጥተው አሳልፈዋል የእኛ እህቶች ዱንያ ዘውታሪ መስሎዋቸው ይሁን ብቻ አላውቅም እቃ ቤት ውስጥ አስቤዛ ካልተከማቸ ይሉሃል

~ አይሻ ከነቢያችን ጋር ስታሳልፍ ተደራራቢ ብፌ፣ አረቢያ መጅሊስ፣ ዘመናዊ ማንኪያ፣ ጭልፋ ፣አልጋ እንዲ አይነት፣ፍራሽ ካልገዛህ አላለችም ዱንያ አላፊ መሆንዋን ተረድታ የነበረው የዘምባባ ኬሻዋን አበጃጅታ ይተኙበት ነበረ

~ አይሻ እንደ ዛሬ ቀለም ሰራተኛ መስለው ወጥተው ከሚታዩ ሴቶች በተቃራኒ ከደሳሳ ጎጆዋቸው መውጣት

አታስበውም ነበር የዛሬዎቹማ ኒቃብም ለብሰው ኒቃባቸው ከፍተው ሲመገቡ ካፌ ላይ ይታያሉ ___ከአይሻ ያለው

እርቀት !!

~ አይሻ የእኛ እናት የረሱል ሚስት. የትዳር ምርጥ ተምሳሌት

[ የነብዩ ሙሐመድ አለይሶላቱ ወደሰላም ምርጥ ሚስታቸው ነበረች ]

ልጠቅልለውና

ጥሩ ሚስት እያልክ ስትቦርቅ የመልክተኛው ባህሪ ሙሉ

ስብዕና ለሚስታቸው ምን አይነት እንደነበሩ ማወቅ

መልካም ሴት ከመፈልግ ይቀድማል ብዬ አምናለሁ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ማማ የሚበላ ላመጣ ልወጣ ነው?

ሀቢቢ እባክህ አትሂድብኝ ይገድሉብኛል

ማማ 14 አመቴ ነው እንደ ቤቱ ትልቁ ወንድ ልጅነቴ አንቺን እና ታናናሾቼን መመገብ አለብኝ

ሀቢቢ ግድ የለህም ሁኔታው እስኪበርድ ቆይልኝ

ማማ እዚህ ብቆይም ሁላችንም በርሃብ መሞታችን ነው እናም ፍቀጂልኝ እድሌን ልሞክር

ሀቢቢ እንዳልክ ግን እራስህን ጠብቅ

የሚበላ አግኝቶ ለእናቱና እህቶቹ ለማጎረስ እየተጣደፈ ሲመለስ

በአሸባሪ እስራኤል ቦምብ ታዳጊውን ጨምሮ በአካባቢው ያሉትን 400 ንፁሃንን ቀጠፈ😢😢🇵🇸🇵🇸🇵🇸

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group