UMMA TOKEN INVESTOR

7 month Translate
Translation is not possible.

ኢና ሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን

===========

ዋኢል -አዱሕዱሕ እውቅ እና ዝነኛ የአ-ልጀዚራ ጋዜጠኛ ነው።በኢስራኢል የቦንብ ድብደባ ወላጅ አባቱን፣ ወንድ ልጁን፣ ሴት ልጁን ፣ሚስቱን እና ሌሎቹንም የቤተሰብ አባላት ከተሰዉ በኋላ ከፍርስራሽ ውስጥ እያወጣ የተናገረው ፍልስጤማውያን እና እኛ የተለያየን ፍፁም የማንገናኝ የሁለት ዓለም ሰዎች መሆናችንን እና በቀጣይ የኢስላም ክብር ግርማ ሞገስ መፈንጠቂያው

እነሱ እንደሆኑ ያሳያል።ይሄን ሁሉ ቤተሰብ በአንድ ግዜ አጣህ አሏህ ሶብሩን ይስጥህ ሲሉት አዎ ግን ሀገሬ ቀርታለች ክብሬ ለጥላት እንቢ ባይነቴ ቀርታለች በአሏህ ላይ ያለኝ መመካት ቀርቶኛል አለ።ፍልስጤማውያን የቻሉትን የዐለም ተራራዎች ይችሉታል?

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አላሁ አሚን አሚን ያ ረቢ

الله آمين آمين أن الحاخام

8 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
7 month Translate
Translation is not possible.
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abdurehman Surur Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group