UMMA TOKEN INVESTOR

About me

#muslimah

Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

اللهُمَّ ارحَمنِا بِالقُرانِ 🤲

وَاجْعَلْهُ لنا اِمَامًا وَ نُورً  وَهُدًى وَرَحْمَةٌ 🤲

اللهم ذكرنا مِنْهُمَا نوسينا🤲

وَعَلِمنِا مِنْهُ مَا جَهِلْنا🤲

وَارْزُقْنِا تِلَاوَتَةً اناء اليل وَانَاءَ النَّهَارِ 🤲

وَاجْعَلْهُ لنا حُجَّةً يَا رَبَّ الْعَلَمِينَ امِينَ🤲

ያ አላህ ልባችንን በቁርአን አብራልን 🤲

ያ አላህ ቁርአን መመሪያችን እና ያንተን እዝነት ምናገኝበት አድርገው🤲

ያ አላህ ይሄ ሁሉ ችግር 😔የመጣው ከአንተ በመራቅ ነው

ወደ አንተ መልካም የሆነ መመለስን መልሰን🤲

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ጥበበኛው ሉቅማን ረሒመሁላህ ልጃቸውን እንዲህ በማለት መከሩት፡-

‹ልጄ ሆይ! ባንተና በተስፋህ መካከል ግርዶ እስኪፈጠር ድረስ አላህን ለመፍራት ተጣጣር፡፡ ባንተና በአላህ ፍራቻ መካከል ግርዶ እስኪሆን ድረስ በአላህ ላይ ተስፋ አድርግ፡፡›

ልጅም ‹አባቴ ሆይ! እኔ ያለኝ ቀልብ አንድ ነው፡፡ በአላህ ፍራቻ ያጠመድኩት እንደሆነ ከአላህ እዝነት ተስፋ ይቆርጣል፡፡ በአላህ የእዝነት ስፋት ከጠመድኩት ደግሞ አላህን መፍራት ይተዋል፡፡› አላቸው፡፡ እርሳቸውም እንዲህ አሉት ‹አማኝ ሁለት ቀልብ እንዳለው ሆኖ ነው የሚኖረው፡፡ በአንደኛው በተከበረውና በላቀው አላህ ላይ ተስፋ ያደርጋል፤ በሌላኛው ደግሞ ይፈራዋል፡፡›

Send as a message
Share on my page
Share in the group