UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

የጋዛ ሴቶች ጉዳይ ሒጃብ የማውለቅ ቢሆን ኖሮ አውሮፓዊያን የጦር መርከቦቻቸውን ይልኩላቸው ነበር። የጋዛ ወንዶች ጉዳይ የግብረሰዶማዊነት ጉዳይ ቢሆን ኖሮ አሜሪካ የአውሮፕላን ተሸካሚዎችን ትልክላቸው ነበር። የጋዛ ህጻናት ጉዳይ ጾታ የመቀየር ጉዳይ ቢሆን ኖሮ የተባበሩት መንግስታት በአንድ ድምፅ ያለቅስላቸው ነበር። ነገር ግን ጉዳዩ የእምነት እና የክህደት ሆነ። እምነት "የቲም" ሲሆን ክህደት ግን ብዙ ቤተሰቦች አሉት።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

Follow & Share → Umma ሚዲያ

↓↓↓↓↓

Umma ሚዲያ

ንጉስ ፈይሰል አሸዋ ላይ በተዘረጋው ምንጣፍ ላይ ተቀምጦ የአሜሪካ ቴፕላይን ካምፓኒ ሃላፊን አስጠራ

"አንዲት የነዳጅ ጠብታ ወደ እስራኤል እንዳይላክ" ሲልም አዘዘ።

አሜሪካ ትዕዛዙን ጥሳ ለእስራኤል እርዳታ እንደላከች ሲሰማ ከአሜሪካ ጋር የነበረውን የነዳጅ ሽያጭ ውሉን አቋረጠ።

በሀገረ አሜሪካ ሰላማዊ ሰልፍ ነገሰ

ሰዎች በነዳጅ ማደያዎች ፊት ተሰልፈው

ነዳጅ እንጂ እስራኤልን አንፈልግም የሚለውን መፈክር አስተጋቡ።

በዚህ ጊዜ ንጉስ ፋይሰል ታዋቂ ንግግሩን አደረገ

"ነዳጅ ከቁድስ ክብር አይበልጥብንም። አያቶቻችን በተምርና በወተት ኖረዋል እኛም ወደዛው ህይወት እንመለሳለን"

አላህ ይዘንልህ

ምንጭ፡-

مذكرات الدكتور معروف الدواليبي

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የፍልስጤማውያንን የዘር ማጽዳት ዘመቻ ከጊዜ ወደጊዜ

እየጨመረ ሔዳል ዉሥጣችንም ቆሠለ አነዚሕ ወሻ ሙጅሪም ሸይጣን እነሡን ሚገልጽበት ቃላት ያጥረኛለ ያዉ እኛም ጋር ችግር አለ እንጂ አላህ

ለካፊር አሣፎ አይሠጠንም ነበር አሁንም ከልብ አልቅሠን

በዱአ እናግዛቸው አላህ የበደለኞች እምባ መቼም አይዘነጋም

ድላቸውን በቅርቡ ያሳየን።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የሞሳድ ሃላፊ የነበረው ዳኒ ያቶም ከእሰራኤል ጋዜጣ ያድዖት አህረኖት ጋር ከቀናት በፊት ባደረገው ቀለ ምልልስ

"ምንድን ነው እየተፈጠረ ያለው? የሙሴ ፈጣሪ ረሳን ተወን ማለት ነው? ይህ እንዴት ሊሆን ቻለ። 170 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር አፍስሰን የሰራነው። የራሳችን ምርት የሆነችው በአለም ፊት ስንመካበት የከረምነው ሜርካፋ የምትሰኘው ታንክ የሃማስ ተዋጊዎች በቀላል መሳሪያ በአርቢጂ እንዳልነበረች አመድ ሲያደርጓት ማየት ለማመን ይቸግራል ከነሱ ጋር ሁኖ የሚዋጋ ነገርማ አለ አለዚያማ በፍፁም እነዚህን ታንኮቻችንን በቀላሉ ማቃጠል ከቶ አይቻልም። እነዚህ ሰዎች የተኮሱት ሁሉ መሬት ላይ አይወድቅም ያለ የሙሴና የሃሮን ፈጣሪማ ከድቶናል አበቃ ሌላ የምለው የለኝም"

#mahi mahisho

እናንተ የከዳችሁት አምላክ ለእናንተ ዘብ ሊቆም አማራችሁ አይ አይሁዳውያን 😆😆 የተርገጣችሁት ምድር ይክዳችሁ በውስጣችሁ ፍርሀትን ይልቀቅባችሁ በቅርብ ቀን ውድቀታችሁን ያሳየን

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ለም አቀፉ የሙስሊም ምሁራን ህብረት ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፡-

- ጋዛና ፍልስጤም ሲወድሙ ቁጭ ብሎ ማየት አላህና መልእክተኛውን መካድ ነው በአላህ ፊት ከሚያስጠይቁ ታላላቅ ወንጀሎች መካከል የሚመደብ ነው።

- ወታደራዊ ጣልቃ ገብነት ሸሪዓዊ ግዴታ ነው። በተለይም በአራቱ የፍልስጤም አጎራባች በግብፅ በዮርዳኖስ በሶሪያና ሊባኖስ አገሮች ላይ ዋጂብ ነው።

መረጃወችን ለወዳጄ ዘመድ ሼር ያርጉ!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group