UMMA TOKEN INVESTOR

About me

Allahmdulilah for everything

hikma kasim Changed her profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
hikma kasim shared a
Translation is not possible.

እንደም አለሽ እህቴ ዛሬ ስላንዳች ብስራት ልንግርሽ ነው በትኩረት አድምጪኝ አላህ አይረሳውም ሰዎች በብርድልብሶቻቸው ውስጥ ሆነው የሞቀውን ፈራሽ ታቅፈው እንቅልፍን በማያጣጥሙበታ በዛ ውድቅት ለሊት አንቺ ቁጭ ብለሽ ያነባሽውን እንባ #አላህ_አይረሳውም!!አላህ አይረሳውም ለቤተሰቦችሽ ስትይ የፈነቀልሽውን ድንጋይ የቆፈርሽው መሬት ያፈሰስሽውን ላብ የደከምሽውን ድካም የለፈሽውን ልፋት #አላህ_አይረሳውም አላህ አይረሳውም ላሉብሽ ችግርች መፈትሄለማግኝት ጥቅጥቅ ባለው ጨለማውስጥ ቁጭ ብለሽ ያደርሽበትን ምሽት #አላህ_አይረሳውም

#ሰዎች_ግን_ይረሱሻል ተጨንቀሽ እና ተጠበሽ ልትተኚ ትችያለሽ ጎረቤት ማን እንደሆነ ሳታውቂ ምን እንዳሰበብሽ ሳታውቂ አላህ ግን ያውቃል ጨቋኞች ይተኛሉ ሀብታሞችም ይተኛሉ ሌቦችም ተንደላቀው በሰላም ይተኛሉ አንቺ ተጨንቀሽ ተጠበሽ ትተኛለሽ ታዲያ በዚህ ሁኔታ የሚያውቅሽ ማነው? የሚያይሽስ ማነው? ጭንቀትሽን የሚረዳ እና በልብሽ ያለው የሚያውቀው ማነው? ከ አንዱ አላህ በስተቀር

አላህም ምላሽን ይሰጥሻል! ይሰጥሻል! ይሰጥሻል!

በመስጠትም ያስደስትሻል በስጦታው ያስደምምሻል ምክንያቱም አላህ ካንቺ ጋር ነው ካንቺ ጋር ነውና አትዘኚ መርህሽን ይህ የቁርዓን አንቀፅ አድርጊ

🌸لاتحزن إن الله معنا 🌸

🌸አትዘን አላህ ከኛ ጋር ነው🌸

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ጀግንነት ሁል ጊዜ በመናገር አይደለም፣ ጥበብም ሁል ጊዜ በዝምታ ውስጥ አይደለችም። አላህ ዘንድ ያለውን ምንዳ ከጅለው በዒልም ለሚናገሩ እና በጥበብ ዝም የሚሉ ሁሉ የአላህ እዝነት በነርሱ ላይ ይሁን።

✍አሸይኽ ሱለይማን አር–ሩሓይሊ ሐፊዘሁላህ

ከቲውተር ገፃቸው የተወሰደ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በመንሀጃቸው ሳይዋልሉ ለፀኑት እህቶቼ ብቻ!!

«የሴትነት ሞራል»

----------------------------

በነገ ተስፋ ላይ እቅዷን ሰንቃ፡

ሁሉን እየቻለች ችግሮችን ንቃ፡

መንሀጀ ሰለፍ ላይ ህልሞቿን ሰክካ፡

አንድ ጊዜ ስትቆርጥ ሽ ጊዜ ስትለካ፡

እንደነ-ኸድጃ ደግሞ እንደ በረካ፡

በዱንያዊ ወረት በጌጦች ሳትረካ፡

ሴትነት እንደዚህ ተዓምር ነው ለካ!!

-----------------------------------

በነበር ለሚከስም ለዱንያ ፈተና ብዙ አትጨነቂ፡

አሳዛኙ ጊዜ አስለቃሹ ክስተት እንደሚያልፍ እወቂ፡

ዘወትር አይኖርም ታሪክ ይቀየራል፡

ነገ በአሏህ ፈቃድ ጨለማው ይበራል፡

የሙስሊሞች ጠላት ሙቶ ይቀበራል፡

--------------------------------

«ቢሆንም አንች ግን.....»

ማለፍ ይልመድብሽ መከራን በፅናት፡

ለሌሎች አሳቢ ጀግና ሁኝ እንደ እናት፡

በፈገግታሽ ውበት ጠላት አሸንፊ፡

እቅድሽ ይሳካል አይዞሽ አትከፊ፡

------------------------------

ወርቅ ነው አምሳያው ሲፈተን ያበራል፡

ሞገስና ግርማው መልኩ ይጨምራል፡

ሚስጥሩ ረቂቅ ነው የሴትነት ሞራል፡፡

---------------------------------

ከሰለፍያ መንደር Copy🌹🌹🌹🌹🌹

----------------------------------

Send as a message
Share on my page
Share in the group
hikma kasim shared a
Translation is not possible.

በአንድ ወቅት በአውሮፓ አየር መንገድ የመጀመሪያ ደረጃ ክፍል

(Buisness Class) ውስጥ የተቀመጠ አንድ ሙስሊም ወጣት

ተሳፋሪ ነበር፡፡

በጉዞ ላይ ሳለ ከአውሮፕላኑ አስተናጋጆች አንዷ ለዚህ ሙስሊም

ወጣት የነፃ መጠጥ ይዛለት መጣች፡፡

መጠጡ የአልኮል መጠጥ ስለነበረ ሙስሊሙ ወጣት

አልተቀበለም፡፡

አስተናጋጇም ከመጠጫው ችግር ይሆን በሚል በሚስብና

በሚያምር ዲዛይን በተሰራ የመጠጥ ማቅረቢያ በድጋሚ ይዛለት

መጣች፡፡

ሙስሊሙ ወጣት የአልኮል መጠጥ እንደማይጠጣ በመናገር

አሁንም አልተቀበለም፡፡

አስተናጋጇ ጉዳዩ አሳሰባትና ለአውሮፕላኑ ማናጀር አሳወቀች፡፡

ማናጀሩ ይበልጥ ባሸበረቀ እቃ መጠጡን ይዞ መጣና ቀርቦ

ያናግረው ጀመር

“ወንድም በአገልግሎታችን ላይ ችግር አለ ወይ ሲል ጠየቀውና

ይህ ነፃና የጉዞ መክፈቻ መጠጥ ነው፤ እባክህ ጠጣ እንጂ” ሲል

ጠየቀው

ወጣቱ ሙስሊም “እኔ ሙስሊም ነኝ አልኮል መጠጥ አልጠጣም”

በማለት መለሰ፡፡

ማናጀሩ መጠጡን እንዲወስድ አሁንም መወትወቱን ቀጠለ. . .

ወጣቱ ሙስሊም “ማናጀር መጠጡን መጀመሪያ ለአውሮፕላን

አብራሪው ስጡት” አለ፡፡

ማናጀሩ “እንዴት አብራሪ እያበረረ አልኮል ይጠጣል? እሱኮ

ተልዕኮ ላይ ነው፡፡ አውሮፕላኑ እንዲከሰከስ ትፈልጋለህ ወይ ሲል

ጠየቀው ?” ወጣቱ ሙስሊም ረጋ ባለ አነጋገር “እኔ ሙስሊም ነኝ

ሁሌም ተልዕኮ ላይ ነኝ፡፡

ኢማኔን የመጠበቅ የሁልጊዜም ተልዕኮዬ ነው፡፡ ከጠጣሁ

የዚህንም የመጪውንም ሀገሬን ነው ማበላሸው” የሚል

የማያዳግም ምላሽ ሰጠው፡፡

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group