UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

2 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ደስ ይላል‼

=========

✍ ጫት በሃገራችን በይፋ መከልከሉን ሰማን። እጅግ በጣም የሚደገፍና የተቀደሰ ሃሳብ ነው።

(ሙራድ በለጬ ብለህ የከፈትክ ሁሉ ከነገ ጀምረህ ታፔላህን አውርድ።)

✔ የጫት መከልከልን ይበል ያሰኛል እያልኩ የተወሰኑ ነጥቦችን ላንሳ፦

①) የዕለት ገቢያቸው በጫት የሆኑ ወገኖች ከአርሶ አደሮቹ ጀምሮ ሌላ ሐላል የገቢ ማግኛ መንገድ ቢመቻችላቸው፣

②) ጫት በሃገራችን መቃም ቢከለከልም፤ ወደ ውጭ መላክ ግን እንዳልተከለከለ ሰምተናል እና ለኛ ህዝብ ጎጂ መሆኑ ታምኖበት ከተከለከለ ወደ ውጭ መላኩ የሌላን ሃገር ዜጋ እንዲጎዳ ሰበብ መሆን ነውና ሰብዓዊነት የሚሰማን ከሆነ ወደ ውጭ መላክም መከልከል አለበት።

③) ጫት ትውልድን አደንዛዥ ዕፅ መሆኑ ታምኖ እንደተከለከለው ሁሉ፤ ከጫት በላይ እጅግ በጣም የገዘፈ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳት ያለው የአስካሪ መጠጥ አገልግሎት ከፋብሪካዎቹ ጨምሮ ዛሬ ነገ ሳይባል ሙሉ በሙሉ በጥብቅ መከልከል አለበት። እየጠጡ በሚያሽከረክሩ ሰካራሞች የስንት ተስፈኛ ዜጎች ህይዎት በአጭር ተቀጭቷል፣ ስንትና ስንት ንብረት ወድሟል፣ ስንትና ስንት ትዳር ፈርሷል፣ ስንትና ስንት ሰላም ታውኳል፣ ራሳቸውን በማያውቁ ሰካራሞች የቤተሰብ አባላታቸው ላይ ሳይቀር ስንትና ስንት ዝሙት ተፈፅሟል፣ ስንትና ስንት ውንብድና ተፈፅሟል… ይህ አደገኛ ትውልድ አምካኝ አስካሪ መጠጥ ሁሉ፤ ከአምራች እስከ አከፋፋይ፣ ከአስተናጋጅ እስከ ጠጪ በአስቸኳይ እንዲቆም ይደረግ፣

④) ሌላኛው ትውልድ አምካኝ የሲጋራ ሱስ በየትኛውም ሁኔታና በየትኛውም ቦታ ይታገድ፣

⑤) በየሰፈሩና በየሆቴሉ ያሉ ድብቅና ይፋዊ የምሽት ቤቶች፣ የዝሙት ቤቶች፣ ከባህልና ከእምነት ያፈነገጡ ተግባራት የሚፈፀምባቸው ቦታዎች ሁሉ ይዘጉ።

ይህ ከተደረገ በአላህ ፈቃድ የተሻለ ትውልድን እናይ ይሆናል።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

«ሙዕሚን በሚደርስበት ራስ ምታት ወይንም በምትወጋው እሾህ የትንሳኤዋ እለት አላህ ደረጃውን ከፍ ያደርግለታል ሀጥያቱንም ይምርለታል»።

ረሱል (ሠለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም)

ምንጭ፦📒ሶሒሁ ተርጊብ (3434)

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ነቢዩ صلي الله عليه وسلم ኢንዲህ አሉ ህልም ሶስት ዓይነት ነው አንደኛው ከሸይጧን ሲሆን የአደምን ልጅ ለማስፈራራት ይጠቀምበታል ሁለተኛው ሰዊዬው በጣም የሚያሳስበው ጉዳይ ስሆን በህልሙም ይመጣበታል ሶስተኛው ጡሩ ህልም ሲሆን ከአሏህ ዘንድ ነው

ኢብን ማጃህ

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🔴 #ምን_አስጨነቀኝ 🔴

╰─•••፡••──═••••፡••─╯

#በተውሂድ__ሱና ከተመራሁኝ

#ከቢድዓ___ሽርክ ራቅ ካልኩኝ

#ሱናን____ለመርዳት ከተሳካልኝ

#ተውሂድን__ማንገስ ቀለል ካለልኝ

#ሽርክን___በማውደም ከበረታሁኝ

#ለቢድዓ__ሚሆን ቦታ ከሌለኝ

#ሱኒይ___ሰለፊይ ወዳጅ ከሆነኝ

#አህሉል__ቢድዓን ጠላት ካረኩኝ

#ስራየም_ለአላህ__ከፀደቀልኝ

╭─••──═••═─•••─╮

↪️ እኔን ምን አስጨነቀኝ ↩️

╰─••──═••═─•••─╯

#አዛኙአላህነው ሚመረምረኝ

#ምንዳ_ከፋዩ_አላህ ሆኖልኝ

#ሰውቢያወራምን_አስጨነቀኝ

╔═══ ❁✿❁ ═══╗

📎 #አዎ_ምን_አስጨነቀኝ 🔗

╚═══ ❁✿❁ ═══╝

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘

#ኢኽዋኑ መቶ #መድኸሊ ቢለኝ

#አህባሹም መቶ #ወሃቢ ሚል

✅↩️✅↩️✅ ስም ቢለጥፍብኝ

#ቀብር አምላኪው #ሙጀሲም

↪️🛑↪️🛑 ብሎ ከዲን ቢያርቀኝ

#ሀዳዲያውም #ጀምዕይ ብሎ

🔆🌀🔆🌀🔆 ስም ቢያወጣልኝ

#ሱፍዩም በጎን #በአክራሪነት

✅🌀🔴⏸⚫️🔵📀 ቢወነጅለኝ

#ሰለፊይ__ሱኒይ እኔ ከሆንኩኝ

ሁሉን አዋቂው አዛኙ ጌታ እያወቀልኝ

#ታዲያ እኔን ምን አሸበረኝ

┏━━━━━━━┓

⚙ ምን አስጨነቀኝ 💎

┗━━━━━━━┛

ችግር ቢበዛ #ሀዘን ቢከበኝ

አንዱ ሲሮረኝ ሌላው ቢከዳኝ

ወዳጁ ሁሉ #ቢርቅ ቢሸሸኝ

#እኔን_ምን_አስጨነቀኝ

ተንከባካቢ #ለባሮቹ አዛኝ

ሁሉን ቻይ ጌታ #አላህ እያለኝ

ለችግር ሁሉ #የሚደርስልኝ

መልካምን ነገር የሚያገራልኝ

#አዛኙ ጌታ አምላኬ አለልኝ

#አልሃምዱሊላህ

➶➶➶➶➶➶

================>

Send as a message
Share on my page
Share in the group