Translation is not possible.
🔴 #ምን_አስጨነቀኝ 🔴
╰─•••፡••──═••••፡••─╯
 
#በተውሂድ__ሱና ከተመራሁኝ
#ከቢድዓ___ሽርክ ራቅ ካልኩኝ
#ሱናን____ለመርዳት ከተሳካልኝ
#ተውሂድን__ማንገስ ቀለል ካለልኝ
#ሽርክን___በማውደም ከበረታሁኝ
#ለቢድዓ__ሚሆን ቦታ ከሌለኝ
#ሱኒይ___ሰለፊይ ወዳጅ ከሆነኝ
#አህሉል__ቢድዓን ጠላት ካረኩኝ
#ስራየም_ለአላህ__ከፀደቀልኝ
╭─••──═••═─•••─╮
↪️ እኔን ምን አስጨነቀኝ ↩️
╰─••──═••═─•••─╯
#አዛኙአላህነው ሚመረምረኝ
#ምንዳ_ከፋዩ_አላህ ሆኖልኝ
#ሰውቢያወራምን_አስጨነቀኝ
 
╔═══ ❁✿❁ ═══╗
📎 #አዎ_ምን_አስጨነቀኝ 🔗
╚═══ ❁✿❁ ═══╝
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
#ኢኽዋኑ መቶ #መድኸሊ ቢለኝ
#አህባሹም መቶ #ወሃቢ ሚል
✅↩️✅↩️✅ ስም ቢለጥፍብኝ
#ቀብር አምላኪው #ሙጀሲም
↪️🛑↪️🛑 ብሎ ከዲን ቢያርቀኝ
#ሀዳዲያውም #ጀምዕይ ብሎ
🔆🌀🔆🌀🔆 ስም ቢያወጣልኝ
#ሱፍዩም በጎን #በአክራሪነት
✅🌀🔴⏸⚫️🔵📀 ቢወነጅለኝ
#ሰለፊይ__ሱኒይ እኔ ከሆንኩኝ
ሁሉን አዋቂው አዛኙ ጌታ እያወቀልኝ
#ታዲያ እኔን ምን አሸበረኝ
 
┏━━━━━━━┓
⚙ ምን አስጨነቀኝ 💎
┗━━━━━━━┛
 
ችግር ቢበዛ #ሀዘን ቢከበኝ
አንዱ ሲሮረኝ ሌላው ቢከዳኝ
ወዳጁ ሁሉ #ቢርቅ ቢሸሸኝ
#እኔን_ምን_አስጨነቀኝ
ተንከባካቢ #ለባሮቹ አዛኝ
ሁሉን ቻይ ጌታ #አላህ እያለኝ
ለችግር ሁሉ #የሚደርስልኝ
መልካምን ነገር የሚያገራልኝ
#አዛኙ ጌታ አምላኬ አለልኝ
 
#አልሃምዱሊላህ
➶➶➶➶➶➶
 
================>
Send as a message
Share on my page
Share in the group