UMMA TOKEN INVESTOR

About me

We will be all are done ኢንሻ አላህ

Followings
0
No followings
Translation is not possible.

ያ ረቢ በረመዳን ወር አድርሰሀን ረመዳንን ተጠቅመው ወንጀላቸውን ካስማሩት እና የውመል ቂያማ ቀን የነቢዩ ሙሀመድን (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሸፈዓ ከሚያገኙት አድርገን። አሚንንንን ያ ረብ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

፨ዱዓ እናድርግላቸው 🇵🇸🇵🇸ፍልስጤማውያን መሰጂድል አቅሷ ሁሌም በልቦቻችን ናችሁ 😥 ህመማችሁ ያመናል 😥 ምንም ማድረግ ባንችልም ግን የምንሰጣችሁ ትልቅ ስጦታ አለን..! ዱዓ ነው በሀዘን በደማ ልብ የዱዓችን አካል ናችሁ!! አላህ ያግራልን ይቀበለንም! 😢 አላህ ሆይ እርዳታህን ላክላቸው 🤲🤲 🇵🇸

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ተጠንቀቁ🇮🇱👈🇵🇸💔🤲🤲🤲

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

“የተበዳይን ዱዓ ተጠንቀቁ በሷና በአላህ መካከል ከመድረስ የሚያግዳት መጋረጃ የለም።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ዓይን መልካም ነገር ፤ ጆሮ ጥሩ ዜና ፤ ምላሳ በቀን በማታ ረሱል (ﷺ) ❤𝕊𝕖𝕝𝕖𝕝𝕒𝕙𝕦❤𝔸𝕝𝕖𝕪𝕙𝕚❤𝕎𝕖𝕤𝕖𝕝𝕖𝕞 ላይ ሰለዋት ምታበዛበት ፤ የተጨነቁ በመከራ ላይ ያሉ እህት ወንድሞቻችን ሁሉ ነፃ የሚወጡበት ፤ ዱዓችን በአላህ ዘንድ ተቀባይነት የሚያገኝበት ሳምንት... ( ጁመዓ) ይሁንልን 🤲!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

በነቢዩ ሙሀመድ ላይ ሰለዋት እናውርድ

(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group