Translation is not possible.

ዓይን መልካም ነገር ፤ ጆሮ ጥሩ ዜና ፤ ምላሳ በቀን በማታ ረሱል (ﷺ) ❤𝕊𝕖𝕝𝕖𝕝𝕒𝕙𝕦❤𝔸𝕝𝕖𝕪𝕙𝕚❤𝕎𝕖𝕤𝕖𝕝𝕖𝕞 ላይ ሰለዋት ምታበዛበት ፤ የተጨነቁ በመከራ ላይ ያሉ እህት ወንድሞቻችን ሁሉ ነፃ የሚወጡበት ፤ ዱዓችን በአላህ ዘንድ ተቀባይነት የሚያገኝበት ሳምንት... ( ጁመዓ) ይሁንልን 🤲!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group