Translation is not possible.
፨ዱዓ እናድርግላቸው 🇵🇸🇵🇸ፍልስጤማውያን መሰጂድል አቅሷ ሁሌም በልቦቻችን ናችሁ 😥 ህመማችሁ ያመናል 😥 ምንም ማድረግ ባንችልም ግን የምንሰጣችሁ ትልቅ ስጦታ አለን..! ዱዓ ነው በሀዘን በደማ ልብ የዱዓችን አካል ናችሁ!! አላህ ያግራልን ይቀበለንም! 😢 አላህ ሆይ እርዳታህን ላክላቸው 🤲🤲 🇵🇸
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group