UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.
«☞︎︎︎ሁለት እንግዶች ያለ ቀጠሮ ይመጣሉ፤ ሪዝቅ እና ሞት!ያረብ ሪዝቃችንን ሐላል፣ ሞታችንን ያማረ ያድርግልን!»
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
°~ግንዛቤህ ትንሽ ቢሆንም እውቀትን ፈልግ...!*
✏️ __ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ ብለዋል፡
~እውቀትን ለመፈለግ አትታክቱ፡ እውቀታችሁ ትንሽ ቢሆንም እውቀትን ፈልጉ፡ ጥቂቱ ከመልካም ስራ ጋር በረካና መልካም ነው።
~እውቀትን መሻት መቀጠል ምንም ጥርጥር የለውም እና እውቀትን መፈለግ ኢባዳ ነው።እውቀትን መፈለግ ከውዴታ ሶላት ይበልጣል።
📝__الإجابات المهمة (٨٤)._
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
الموت كأس وكل الناس شاربه -
والقبر باب وكل الناس داخله
..ሞት
በዋንጫ ያለ መጠጥ  ሰው ሁሉ ቀማሺው ነው
ቀብር ደግሞ  ሁሉም ሰው ገቢው የሆነ በራፍ ነው
ኺታማችንን አሏህ ያሳምርልን
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
"ማንም እንደማያየን አድርገን ወንጀል እንሰራለን እሱም ምንም እንዳላየ ሆኖ ይምረናል።"
ያ ገፋር
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
ከፊት ለፊቱ ይህ ጉድጓድ የሚጠብቀው ፍጡር፡
ከወርቅ ከዳይመንድ ወይም ከሌላ የከበረ ማዕድን ሳይሆን #ከአፈርና ሲያዩት እንኳ ከሚጠየፉት #ከተስፈንጣሪ_ውሀ የተፈጠረ ሚስኪን ፍጡር እንዴት ብሎ ይኮራል፡ ይኮፈሳል?
ከሰለፎች አንዱ እንዳለውም የሚኮራና በራሱ የሚደነቅ ሰው ዐቅሉ #ደካማና_የቀጨጨ መሆኑን በግልፅ ያሳያል።
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group