Translation is not possible.
°~ግንዛቤህ ትንሽ ቢሆንም እውቀትን ፈልግ...!*
 
✏️ __ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ ብለዋል፡
 
~እውቀትን ለመፈለግ አትታክቱ፡ እውቀታችሁ ትንሽ ቢሆንም እውቀትን ፈልጉ፡ ጥቂቱ ከመልካም ስራ ጋር በረካና መልካም ነው።
 
~እውቀትን መሻት መቀጠል ምንም ጥርጥር የለውም እና እውቀትን መፈለግ ኢባዳ ነው።እውቀትን መፈለግ ከውዴታ ሶላት ይበልጣል።
 
📝__الإجابات المهمة (٨٤)._
Send as a message
Share on my page
Share in the group